Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) በፓፓያ ምርት ሥራ የተሰማሩ ጥረቶቻቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በፓፓያ ምርት ሥራ ላይ የተሰማሩ ሁሉ ጥረቶቻቸውን በእጥፍ በመጨመር እንዲተጉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ÷"ፓፓያ ለሀገር ውስጥ አቅርቦት በመዋሉ እንዲሁም…

ብሄራዊ የጥራት መሠረተ ልማት ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የጥራት መሠረተ ልማት ፕሮጀክት ዛሬ እንደሚመረቅ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ ፕሮጀክቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በነበሩበት ወቅት የተጀመረው መሆኑ ተመላክቷል፡፡…

ብልፅግና ፓርቲ በጥቂት ዓመታት መልከ ብዙ ስኬቶች ዕውን ያደረገ ፓርቲ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በጥቂት ዓመታት ውስጥ መልከ ብዙ ስኬቶችን ዕውን ማድረግ የቻለ ፓርቲ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አደም ፋራህ ገለጹ። በሀሳብ…

ብሔራዊ የጥራት መሠረተ ልማት በዓለም አቀፍ መድረክ ተወዳዳሪ ሆነን እንድንዘልቅ የሚያስችለን ተቋም ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የጥራት መሠረተ ልማት በዓለም አቀፍ መድረክ ተወዳዳሪ ሆነን እንድንዘልቅ የሚያስችለን ተቋም ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷የ‘ጥራት መንደርን’ ዛሬ…

መንግስት ከተሞች እንዲዘምኑ በትኩረት መስራቱን ይቀጥላል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከተሞች እንዲዘምኑና የቱሪስት መስህብነታቸው እንዲጨምር በትኩረት መስራቱን ይቀጥላል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የባህር ዳር ከተማን የመጀመሪያው ዙር የኮሪደር ልማት ስራ መመልከታቸውን በማህበራዊ ትስስር…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የበላይ ጠባቂ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከማህበሩ የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ። በማህበሩ ፕሬዚዳንት አበራ ቶላ የተመራው ቡድን የሰብዓዊ ድጋፍ በመስጠት ረገድ የተመዘገቡ ስኬቶችን በተመለከተ ገለጻ አድርጓል።…

“ኢትዮ- ግሪን ሞቢሊቲ 2024” ዐውደ ርዕይና ሲምፖዚየም ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮ- ግሪን ሞቢሊቲ 2024" የተሰኘ ዓለም አቀፍ ዐውደ ርዕይና ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ሁዋንጃን የኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ተከፈተ። የአረንጓዴ ትራንስፖርት ግንባታን ለማበረታታት እና የዘርፉ ተዋንያንን ለማነቃቃት ያለመውን ዐውደ ርዕይና…

ለክላስተር ግብርና የተሰጠው ትኩረት ከፍተኛ እመርታ እያሳየ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለክላስተር ግብርና የተሰጠው ትኩረት ከፍተኛ እመርታ እያሳየ ይገኛል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ በሰላም ተምሳሌቷና ጎተራዋ ሙሉ በሆነችው ደጀን…