ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የትግራይ ልሂቃን ልዩነታቸውን በመግባባትና የትግራይ ሕዝብን አንድነት በሚያረጋግጥ መልኩ እንዲፈቱ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትግራይ ልሂቃን በውስጣቸው ያለውን ልዩነት በመግባባት፣ በሰላም እና የትግራይ ሕዝብን አንድነት በሚያረጋግጥ መንገድ እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ መሰረት…