የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ አየር ኃይል ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat Nov 29, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=NArGFe0ePbM
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ”ጸሐይ 2” የተሰኘች አውሮፕላን ለበረራ ብቁ ማድረጉን አስታወቁ Amare Asrat Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጸጥታና ደህንነት ተቋማት ያከናወነው የሪፎርም ስራ ኢትዮጵያን የሚመጥን እና ዘመን ተሻጋሪ ተቋማትን ለመገንባት ጠንካራ መሰረት የጣለ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም የመከላከያ ተቋማትን ጎበኙ Melaku Gedif Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ቻርለስ ካሃሪሪ የመከላከያ ሰራዊት ተቋማትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የመከላከያ ዩኒቨርሲቲን፣ጋፋት አርማመንት ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪን ፣ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪን እና የኢፌዴሪ አየር ኃይልን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና የአይ ኤም ኤፍ ባለሙያዎች በተራዘመ የብድር አቅርቦት ሁለተኛ ግምገማ ላይ ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የተራዘመ የብድር አቅርቦት ማዕቀፍ (ኤክስቴንድድ ክሬዲት ፋሲሊቲ) ሁለተኛ ግምገማ ላይ በባለሙያዎች ደረጃ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። የአይ ኤም ኤፍ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ ግምገማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሊያ የሚደረገው የአትሚስ የሃይል ስምሪት የቀጣናው ደህንነት በሚያረጋግጥ መልኩ መሆን አለበት – ምሁራን Mikias Ayele Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት የሽግግር ሰላም ማስከበር ተልዕኮ (አትሚስ) ቀጣይ የሃይል ስምሪት የቀጣናውን ደህንነት በሚያረጋግጥ መልኩ መሆን እንደሚገባው የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን አስገነዘቡ። ስምሪቲ በጥንቃቄ ካልተመራ በምስራቅ አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቴሌ ብር ከ3 ነጥብ 25 ትሪሊየን ብር በላይ ዝውውር ተፈጸመ Melaku Gedif Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴሌ ብር መተግበሪያ እስካሁን ከ3 ነጥብ 25 ትሪሊየን ብር በላይ ዝውውር መፈጸሙን ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እንዳሉት÷ ቴሌ ብር በኢትዮጵያ ዲጂታል የገንዘብ ልውውጥን ከማሳለጥ አንጻር…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጥራት መንደር Amare Asrat Nov 26, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=RY0BOf7ADME
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዘመኑ የኢትዮጵያ የማንሠራራት እንዲሆን በጋራ እንነሳ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ Meseret Awoke Nov 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዘመኑ የኢትዮጵያ የማንሠራራት እንዲሆን በጋራ እንድንነሳና እንድንታገል ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና እንደሀገር በመሠረተ-ልማት ዘርፍ ጉልህ እድገት ተመዝግቧል- ፕሬዚዳንት ታዬ ዮሐንስ ደርበው Nov 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ መሠረተ-ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ማዕቀፍ ኢትዮጵያ በዘርፉ ጉልህ እድገት ማስመዝገቧን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ “ለአፍሪካ ዘላቂ እድገት የሚሆን ጠንካራና ሁሉን አሳታፊ የሆነ መሠረተ-ልማት መገንባት” በሚል መሪ ሐሳብ የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የ2017 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ 582 ቢሊየን ብር በጀት አጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ መደበኛ ስብሰባ የቀረበለትን የ2017 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ 582 ቢሊየን ብር በጀት አጽድቋል፡፡ የተጨማሪ በጀት ረቂቁን በምክር ቤቱ የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ…