ጉባኤው በሂደትም፣ በውጤትም ዲሞክራሲያዊ እና አሳታፊ መሆኑን እርግጠኛ መሆን ያስፈልጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዚህ ጉባኤ የሚጠበቀው አንድ ቁልፍ ነገር ጉባኤው በሂደትም፣ በውጤትም ዲሞክራሲያዊ እና አሳታፊ መሆኑን እርግጠኛ መሆን ያስፈልጋል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ…