Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የእርሻ ዕቅዳችንን ሊያሳካ የሚችል ሰፊ እንቅስቃሴ ተጀምሯል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእርሻ ዕቅዳችንን ሊያሳካ የሚችል ሰፊ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ "ኩታ ገጠም እርሻ እየተስፋፋ ነው፤ የዚህ ክረምት የእርሻ ዕቅዳችንን ሊያሳካ የሚችል…

ድሬዳዋ እና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ ስድስት ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ጥያቄን በራሳቸው መሸፈን የሚያስችል አቅም ፈጥረዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋ እና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ ስድስት ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ጥያቄን በራሳቸው መሸፈን የሚያስችል አቅም መፍጠራቸውን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም(ዶ/ር) ተናገሩ። ኢትዮጵያን ከተረጂነት…

የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ሥራ ተጠናቋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ሥራ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ገለጹ፡፡ አካባቢውን አረንጓዴ የማድረግ ጥረቱ በጉልህ እንደሚታይም ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው የገለጹት፡፡ ባለፉት ሳምንታት…

የ12ኛ ከፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን ይሰጣል – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች የኦንላይን ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ የሚሠራጨው መረጃም ፍጹም ከእውነት የራቀ ሐሰተኛ…

ኢትዮጵያ ሰላም ያስፈልጋታል – አቶ ብናልፍ አንዱዓለም

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሁሉም በላይ ሰላም ያስፈልጋታል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሐሳብ የሰላም ሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡ በሰላም ሩጫው ላይም የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ…

ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን እንሮጣለን – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የማያቋርጥ ሩጫ እንሮጣለን ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ ሐሳብ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሂዷል፡፡ ርዕሰ…

ብልፅግና ፓርቲ በ4 ክልሎች በተካሄደው የድጋሚና ቀሪ ምርጫ አብዛኞቹን መቀመጫዎች አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በአራት ክልሎች በተካሄደው የድጋሚና የቀሪ ምርጫ ለክልልና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አብዛኞቹን መቀመጫዎች ከፍተኛ ድምፅ በማግኘት አሸናፊ ሆነ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ኛው ዙር በተለያዩ ምክንያቶች ምርጫ ባልተካሄደባቸው…

በኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት የተከማቹ ቅሬታዎች ተፈትተዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብን ቅሬታ በመስማት የኢሚግሬሽን ስራ ማስተካከያ የሚሹ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በመስጠትና ተቋማዊ ለውጦችን በማከናወን በጥቂት ወራት ውስጥ ብዙ ማሻሻያዎች እየተተገበሩ ይገኛሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ለምሳሌ ያህልም…

የስማርት ኤሌክትሪክ ምሰሶዎች የሀገር ውስጥ የማምረት አቅምን ያሳዩ ናቸው- አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሪደር ልማቱ የተተከሉ የስማርት ኤሌክትሪክ ምሰሶዎች የሀገር ውስጥ የማምረት አቅምና የቴክኖሎጂ ሽግግርን ያሳዩ መሆናቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ። የኢትዮጵያ አምራች ዘርፍ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተሰጠው ትኩረት ምርታማነቱ እና…