Browsing Tag
የተመረጡ
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጫካ ፕሮጀክት ስፍራ የአፕል ችግኞችን ተከሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጫካ ፕሮጀክት ስፍራ የአፕል ችግኞችን ተክለዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ "የ#አረንጓዴዓሻራ የችግኝ ተከላ ወቅት ሥራችን…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚዲያ ዕውቅና መርሐ ግብር ላይ ያስተላለፉት መልዕክት
https://www.youtube.com/watch?v=Hua8J-S8fmA
ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ለሰሩ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን የዕውቅና መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ለሰሩ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን የዕውቅና መርሐ ግብር በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተካሄደ።
በንግድ ሚዲያ ዘርፍ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (ኤፍ ቢ ሲ) በዘርፉ ለነበረው አስተዋጽኦ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል።
የመንግስት…
ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሠላም የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ የአውሮፓ ህብረት ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛዋ አኔት ዌበርን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ የሠላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የመከሩ ሲሆን÷ በተለይ በሱዳን ዘላቂ ሰላም…
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መሰጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ.ም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መሰጠት ጀምሯል።
በዛሬው ዕለት የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎች ፈተናቸውን እየወሰዱ መሆኑ ታውቋል፡፡
ፈተናውን በይፋ ያስጀመሩት…
ብሔራዊ ባንክ አዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ ይፋ አድርጓል፡፡
ብሔራዊ ባንክ አዲሱን የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ፥ ለማዕቀፉ ተግባራዊነት የሚረዱ እርምጃዎችን ይፋ አድርጓል፡፡
ዛሬ ይፋ የተደረገው ለውጥ የብሔራዊ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሱዳን ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ሱዳን ገብተዋል፡፡
ጉዞው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሱዳን መረጋጋት የሚያከናውኑት ጥረት ቀጣይ ርምጃ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡
የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ልማት ሥራ
https://www.youtube.com/watch?v=f8rh7oHRpSk
የእርሻ ዕቅዳችንን ሊያሳካ የሚችል ሰፊ እንቅስቃሴ ተጀምሯል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእርሻ ዕቅዳችንን ሊያሳካ የሚችል ሰፊ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ "ኩታ ገጠም እርሻ እየተስፋፋ ነው፤ የዚህ ክረምት የእርሻ ዕቅዳችንን ሊያሳካ የሚችል…