የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Feven Bishaw Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- 1. በመጀመሪያ ምክር ቤቱ የተወያየው የአለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመዘገበው የኢኮኖሚ እድገት ቀጣይነት እንዲኖረው ይሰራል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) Amele Demsew Jun 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተመዘገበው የኢኮኖሚ እድገት ቀጣይነት እንዲኖረው ምርታማነትን የሚያሳድጉ ሥራዎች በትኩረት ይሰራሉ ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የመንግስት የ2016 ዓ.ም የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በብሪክሱ መድረክ ተባብሮ የመስራት ችሎታዋንና ዓለም አቀፋዊ አጋርነቷን ማስመስከር ችላለች Amele Demsew Jun 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ቪላዲቮስቶክ የተካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፎረም በስኬት ተጠናቋል፡፡ የጉባኤው ተሳታፊዎችም በጉባኤው ማጠናቀቂያ ላይ 24 ነጥቦችን የያዘ የአቋም መግለጫ በማውጣት ለስኬታማነቱ እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና እስከ ሰኔ 9 ቀን 2016 ድረስ 13 ነጥብ 63 ሚሊየን ሔክታር በባህላዊና በትራክተር ታርሷል – ግብርና ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Jun 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 ምርት ዘመን የመኸር ወቅት እስከ ሰኔ 9 ቀን 2016 ድረስ 13 ነጥብ 63 ሚሊየን ሔክታር በባህላዊና በትራክተር መታረሱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ዘንድሮ በመስኖ ስንዴ ልማት 3 ሚሊየን ሔክታር በማረስ 120 ሚሊየን ኩንታል…
የሀገር ውስጥ ዜና የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jun 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት የ2016 የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የንቅናቄ መድረክ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሪክስ ለፍትሐዊ የዓለም የኢኮኖሚና ፋይናንሰ ስርዓት የሚሰራ የትብብር ማዕቀፍ ነው – አቶ አደም ፋራህ ዮሐንስ ደርበው Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪክስ ለዓለም ብዙሃን ማህበረሰብ ፍላጎቶች የቆመና ለፍትሐዊ የዓለም የኢኮኖሚና ፋይናንስ ስርዓት የሚሰራ የባለብዙ ወገን የዲፕሎማሲ የትብብር ማዕቀፍ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። በሩሲያ ቭላዲቮስቶክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሠላም ቀጣይነት እየሠራች ነው – ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) Feven Bishaw Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለቀጣናውና ለአፍሪካ ሠላም ቀጣይነት ባለው መልኩ ስትሠራ መቆየቷንና አሁንም ብዙ ዋጋ እየከፈለች መሆኗን የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) ገለጹ። በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋትና የአረንጓዴ አሻራ ልማትን ጎበኙ Melaku Gedif Jun 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋትና የአረንጓዴ አሻራ ልማትን ጎብኝተዋል። በጉብኝት መርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና ሌሎች የሥራ ሃላፊዎችም ተገኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሠራዊቱን ኑሮ ለመደጎም እየተሠራ ነው -ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ዮሐንስ ደርበው Jun 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራዊቱን ኑሮ ለመደጎም እንደተቋም አመርቂ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ዳይሬክቶሬት የቤቶችና ካምፕ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን አሶሳ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Jun 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገብተዋል፡፡ አሶሳ ከተማ ሲደርሱም የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰንን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና የከተማዋ…