የዜና ቪዲዮዎች ነገን መዋጀት የሚችል አስተሳሰብ ያለው ትውልድ በመገንባት ለኢትዮጵያ ብልጽግና መሰረት የሚሆን ስራ እየተከናወነ ነው Amare Asrat Jul 23, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=HB5CIxRaIA0
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ ትናንት በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ምክንያት በሰው ሕይወት ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ፡፡ ፓርቲው ባወጣው የሐዘን መግለጫ÷ በአደጋው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአሳቢ ወጣት ዜጎቿ ተስፋ አላት- ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Feven Bishaw Jul 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወደፊት በሚያልሙ አሳቢ ወጣት ዜጎቿ ተስፋ አላት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ ''አምስት ሚሊየን ኮደርስ'' መርሐ-ግብርን በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል፡፡ የመርሐ-ግብሩን መጀመር…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት-ክፍል 1 Amare Asrat Jul 22, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=uMI9nBFck1E
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ዋና አዛዥ ኮሎኔል አሰግድ መኮንን ለመንግስት ጸጥታ ሃይሎች እጁን ሰጠ Melaku Gedif Jul 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በርካታ የታጣቂ ቡድን አባላት እና አመራሮች በመንግስት የቀረበላቸውን የሰላም አማራጭ ተቀብለው ሰላማዊ ሕይወት እየመሩ መሆኑን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡ የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር በዛሬው ዕለት ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ በሚያዚያ ወር ከፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር በመገናኘት በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሰራዊት ከህብረተሰቡ ጋር በቅንጅት መስራቱን አጠናክሮ ይቀጥላል – ሌ/ጀ ሰለሞን ኢተፋ Melaku Gedif Jul 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሰራዊት በሚያከናውናቸው የሰላም ማስፈንና ሌሎች ተግባራት ከህብረተሰቡ ጋር በቅንጅት መስራቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ሰለሞን ኢተፋ አስታወቁ። የደቡብ ዕዝ 202ተኛ ኮር የ30ኛ ነበልባል ክፍለጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪደር ልማቱ በህዝብ ተሳትፎ ልማትን በፍጥነትና በጥራት ማከናወን እንደሚቻል ማሳያ ነው – ወ/ሮ ሎሚ በዶ Mikias Ayele Jul 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት በህዝብ ተሳትፎ ልማትን በፍጥነትና በጥራት ማከናወን እንደሚቻል ጥሩ ልምድና ተሞክሮ የተገኘበት መሆኑን የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ም/ አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ ገለጹ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴት ኮከስ አባላት የአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት ዓመቱ የተመዘገቡ ስኬቶች የህዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ናቸው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Shambel Mihret Jul 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት የተመዘገቡ ስኬቶች የህዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ናቸው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ 6ኛ የስራ ዘመን 3ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ይገኛል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሀገርን ማረጋጋትና ማፅናት ያስቻሉ የመረጃ ስምሪቶችና የኦፕሬሽን ሥራዎች ማካሄዱ ተገለጸ Feven Bishaw Jul 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሀገርን ማረጋጋትና ማፅናት ያስቻሉ የመረጃ ስምሪቶችና የኦፕሬሽን ሥራዎች ማካሄዱ ተገለጸ። አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት…