Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ታንዛኒያ በሰላምና ደኅንነት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታንዛኒያ በሰላምና ደኅንነት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር የሀገሪቱ የመከላከያና ብሔራዊ አገልግሎት ሚኒስትር ስቴርጎሜና ላውረንስ ገለጹ። ሚኒስትሯ ÷ታንዛኒያና ኢትዮጵያ በሰላምና ጸጥታ ዘርፍ ያላቸው ታሪካዊ ትብብር አሁንም…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በደቡብ ኮሪያና ሲንጋፖር የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ ነበር – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው በደቡብ ኮሪያ እና ሲንጋፖር ያደረጉት ጉብኝት ስኬታም ነበር ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…

የሚኒስትሮች ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የ2017 በጀት አመት…

260 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ የሳዑዲ ባለሀብቶች በኢንቨስትመንት ዘርፍ ተሰማርተዋል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት የሳዑዲ ዓረቢያ ባለሃብቶች 260 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ 233 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ኢትዮጵያ ውስጥ ሥራ ላይ ማዋላቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም ለ75 ሺህ ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ተወካዮች ልዑክ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ተወካዮች ልዑክ ጋር ተወይዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከእስያ ጉብኝታቸው ማምሻውን ተመልሰዋል፡፡ በዚህም ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሦስት ቀናት…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ከተረጂነት እንውጣ የሚል አብዮት መቀስቀስ አለብን አሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከተረጂነት እንውጣ የሚል አብዮት መቀስቀስ አለብን ሲሉ አስገነዘቡ፡፡ ተፈጥሯዊም ይሁን ሰው ሰራሽ አደጋ አይቀሬ ነው ያሉት አቶ ተመስገን፤ ለዚህ ደግሞ አደጋን በራስ አቅም የማስተዳደር እና የመሸከም…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ-ጉባኤ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ-ጉባኤ ተጠናቀቀ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ የምልዓተ - ጉባኤውን መጠናቀቅ በማስመልከት መግለጫ…