የዜና ቪዲዮዎች የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ለምን አስፈለገ ? – የፍትሕ ሚኒስትሩ ማብራሪያ Amare Asrat Jun 26, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=47Vkg3PM9is
የዜና ቪዲዮዎች በንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከጋዜጠኞች ለቀረቡ ጥያቄዎች የፍትሕ ሚኒስትሩ ምላሽ Amare Asrat Jun 26, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=gGAeASzxfzU
የሀገር ውስጥ ዜና የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጁ ዓላማ በሕግ የሚመራ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እንዲኖር ማስቻል መሆኑ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ዓላማ ጤናማ፣ ፍትሐዊ እና በሕግ የሚመራ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እንዲኖር ማስቻል መሆኑን የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ረቂቅ አዋጁን በተመለከተ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ÷ ሕጉ አራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ቆይታቸውን ያጠናቀቁትን የዩኒዶ የኢትዮጵያ ተወካይን አሰናበቱ Feven Bishaw Jun 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቆይታቸውን ያጠናቀቁትን የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) የኢትዮጵያ ተወካይ ካላብሮ አውሬሊያ ፓትሪዚያን አሰናበቱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከፍልሰት ጋር በተያያዘ ዘርፈ-ብዙ ተግዳሮት እየተጋፈጠች ነው – ም/ ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Amele Demsew Jun 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከፍልሰት ጋር በተያያዘ ዘርፈ-ብዙ ተግዳሮቶችን በመጋፈጥ ላይ እንደምትገኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የብሔራዊ ፍልሰት ምክር ቤት ሰብሳቢ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የምክር ቤቱን ዓመታዊ የምክክር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ7ኛ ጊዜ የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ Mikias Ayele Jun 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢንዱስትሪው የአቪዬሽን ኦስካር ተብሎ በሚጠራው የስካይትራክስ መድረክ ለ7ኛ ጊዜ የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ሽልማትን አሸንፏል፡፡ አየር መንገዱ በተጨማሪም የአፍሪካ ምርጥ የቢዝነስ ክፍል አየር መንገድ ሽልማትን ለ6…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jun 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም በክልላዊ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ለመመካከር እና ለመወያየት ዝግጁ መሆኑን ደጋግሞ ገልጿል – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር Melaku Gedif Jun 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከተፈጠረው ችግር ጋር በተያያየዘ መንግሥት ለመመካከር፣ ለመወያየት እና ለንግግር ዝግጁ መሆኑን ደጋግሞ ሲገልጽ ቆይቷል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ''ሰላም ለሁሉም፤…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀገር ውስጥ የሕክምና ግብዓት የምርትና ኢኖቬሽን ኤግዚቢሽን ላይ ያስተላለፉት ሙሉ መልዕክት Amare Asrat Jun 23, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=l47RzmAigBI
የዜና ቪዲዮዎች የአረንጓዴ አሻራ ቅድመ ተከላ ማስጀመሪያ መርኃ ግብር Amare Asrat Jun 23, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=V-64icrOtVQ