Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የዴሞክራሲ ተቋማት ነፃና ገለልተኛ ሆነው ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴሞክራሲ ተቋማት ነፃና ገለልተኛ ሆነው ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አስታወቁ።   'የዴሞክራሲ ተቋማት ሚና በሀገረ መንግሥት ግንባታ’ በሚል ርዕስ በምክር ቤቱ እና…

የኢትዮ-ሳዑዲ ንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ሳዑዲ ንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በፎረሙ ላይም የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፣ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ የውጭ ጉዳይ…

አብረሃም በላይ (ዶ/ር) ሠራዊታችን ሀገርን ከብተና ለመታደግ በሚዋደቅበት ወቅት ፈተና ሳይበግራቸው አገልግለዋል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብረሃም በላይ (ዶ/ር) መከላከያ ሚኒስትር በነበሩበት ጊዜ ሠራዊታችን ሀገርን ከብተና ለመታደግ በሚዋደቅበት ወቅት ፈተና ሳይበግራቸውና ከኢትዮጵያዊነት ውኃ ልክ ሳይዛነፉ ማገልገላቸውን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ…

ኢትዮጵያና ኮሪያ ሪፐብሊክ ኢኮኖሚያዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኮሪያ ሪፐብሊክ ያላቸውን የፋይናንስ እና የኢኮኖሚ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ቃል ገብተዋል። የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከኮሪያ ሪፐብሊክ ኢኮኖሚ እና ፋይናንስ ተቀዳሚ ምክትል ሚኒስትር ኪም ባይንግ-ህዋን ጋር ተወያይተዋል።…

በኢትዮጵያና በኮሪያ ሪፐብሊክ መካከል በትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ኮሪያ ሪፐብሊክ መካከል በትምህርት ዕድል፣ በከፍተኛ ትምህርት ልምድ ልውውጥ፣ በጥናትና ምርምር እንዲሁም በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዙሪያ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ምክክር መደረጉ ተገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና…

የሳዑዲ ከፍተኛ የቢዝነስ የልዑካን ቡድን ኢትዮጵያን ሊጎበኝ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የንግድ ምክር ቤት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት የተመራ 79 አባላትን የያዘ የሳዑዲ አረቢያ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ልዑካን ቡድን ኢትዮጵያን ሊጎበኝ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ…

ጃፓን ለቀድሞ ታጣቂዎች መልሶ ማቋቋም ሥራ ከ6 ሚሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግሥት ኢትዮጵያ ለምታከናውነው የቀድሞ ታጣቂዎችን ትጥቅ ማስፈታት እና መልሶ ማቋቋም ተግባር የሚውል 6 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ፡፡   ድጋፉ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የቀድሞ ታጣቂዎችን ትጥቅ ማስፈታትን ጨምሮ…

የኢትዮጵያ ስታርትአፕ አዋርድስ መክፈቻ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት የኢትዮጵያ ስታርትአፕ አዋርድስ መክፈቻ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚልና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ…

በኢትዮጵያና በኮሪያ ሪፐብሊክ መካከል የ1 ቢሊየን ዶላር የፋይናንስ ማዕቀፍ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ኮሪያ ሪፐብሊክ መካከል በቀጣይ አራት ዓመታት ለሚተገበሩ ፕሮጀክቶች የ1 ቢሊየን ዶላር የፋይናንስ ማዕቀፍ ስምምነት ተፈረመ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኮሪያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት በፕሬዝዳንት ዩን ሱክ…