Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የመጪው ጊዜ ግንኙነታችን የበለጠ ጠንካራና ዘርፈ ብዙ ሆኖ እንደሚቀጥል እምነቴ የፀና ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያ የመጪው ጊዜ ግንኙነት የበለጠ ጠንካራ እና ዘርፈ ብዙ ሆኖ እንደሚቀጥል እምነቴ የፀና ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የኮርያ ጦርነት ዘማቾች መታሰቢያ ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በኮሪያ ጦርነት መታሰቢያ ሃውልት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠው የኢትዮጵያ የኮርያ ጦርነት ዘማቾች መታሰቢያ ማዕከልን ጎብኝተዋል። በደቡብ ኮርያ ቹንቺዮን ከተማ ሲደርሱም…

ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ሰልጣኝ እጩ መኮንኖችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የሚገኙ ሰልጣኝ እጩ መኮንኖችን ጎበኙ። ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ በጉብኝታችው ÷"ሀገራችንን የመሩ ታላላቅ መሪዎች በሰለጠኑበት ወታደራዊ አካዳሚ በመሠልጠናችሁ…

ለችግሩ መፍትሄ ማስቀመጥ እንጂ ከዲጂታል ፋይናንስ ሲስተም ውጭ መሆን አይቻልም- ብሔራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲጂታል ፋይናንሺያል ላይ የሚስተዋለው ወንጀል የገዘፈ መሆኑን በመገንዘብ መፍትሄ ማስቀመጥ እንጂ ከዲጂታል ፋይናንስ ሲስተም ውጭ መሆን አይቻልም ሲሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ አስገነዘቡ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ÷…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ ምክክር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበትን የምክክር ምዕራፍ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት አስጀምሯል። በዓድዋ ድል መታሰቢያ በተጀመረው ሀገር አቀፍ የምክክር ምዕራፍ ላይም÷…

‹‹ጦርነትን ኖረንበታል። የተወሰኑ ችግሮቻችንን ፈትተንበታል። አብዮትን ደጋግመነዋል። የተወሰኑ ችግሮችን ፈትተንበታል።

በሁለቱም ያልተፈቱትን ችግሮች ለመፍታት የቀረን መንገድ ምክክር ነው። ምክክርን ግን አልተጠቀምንበትም። ጦርነትና አብዮት የተሟላ መፍትሔ የማያመጡት አሸናፊ እና ተሸናፊ ስለሚያስከትሉ ነው። ቢዘገይም የተሸነፈው ለማሸነፍ ይታገላል። ያሸነፈውም ድሉን ለመጠበቅ ይዋጋል። ምክክር ግን ሁሉንም…

ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያ የመረጃና ደኅንነት ተቋማት ሽብርተኝነትና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል ተስማምተዋል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት…