Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሰላም ጥሪውን በማይቀበሉ ሃይሎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – መንግስት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብን ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጥቅሞች በመጻረርና ሃብትና ንብረትን በማውደም የትኛውንም አይነት ጥያቄ መመለስ አይቻልም ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በወቅታዊ እና ሌሎች ጉዳዮች…

አቶ ደመቀ በሱዳን አሁናዊ ፈተና ኢትዮጵያ ከሱዳን ሕዝብ ጎን እንደምትቆም ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁናዊው የሱዳን ፈተና ኢትዮጵያ ከሱዳን ሕዝብ ጎን እንደምትቆም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡   አቶ ደመቀ መኮንን የሥራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁትን የሱዳን ሪፐብሊክ አምባሳደር ጀማል…

ግብረ ኃይሉ የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም መጠናቀቁን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ ዛሬ የተከበረው የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም መጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ በዓሉ በሰላም አንዲጠናቀቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የኃይማኖት አባቶች…

የወተት ምርት፣ የዶሮና የሥጋ ምርት መጠን በዕቅዱ መሠረት ጥሩ ውጤት አምጥቷል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም የወተት ምርት፣ የዶሮ እና የሥጋ ምርት መጠን በዕቅዱ መሠረት ጥሩ ውጤት ማምጣቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የሌማት ትሩፋት የወተት፣…

ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ሕብረት የ1 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ሕብረት የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል የ1 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምት ተፈራርመዋል፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ እና በአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ፣ የሰላም እና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎና…

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ ዛሬ ረፋድ አዲስ አበባ ገብተዋል ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት አቀባበል…

ከሕዝቡ የሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንዲያገኙ ቅድሚያ ለሠላም ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይገባል – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሕዝቡ የሚነሱ የኑሮ ውድነት፣ የመልካም አስተዳደር እና ሌሎች ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንዲያገኙ ቅድሚያ ለሠላም ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ፡፡ የምክር ቤቱ 13 ቋሚ ኮሚቴዎች…