የሀገር ውስጥ ዜና ምስጢረ ጥምቀት ዮሐንስ ደርበው Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘመነ ኦሪት እንደሚከበረው “በዓለ ዳስ” የአደባባይ በዓል የሆነው “በዓለ ጥምቀት” ምስጢር ብዙ ነው፡፡ ወደ ወንዝ ሄዶ በመጠመቅ ከበሽታ መፈወስም የተለመደ መሆኑን በኢዮብ እና በሶርያዊው ንእማን ታሪክ ላይ ተሠንዶ እናገኘዋለን፡፡ በዚህ መነሻነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ እሴትነቱ ባሻገር ለማኅበራዊ ትስስር መጎልበት ከፍተኛ ሚና አለው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ Melaku Gedif Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ እሴትነቱ ባሻገር ለማኅበራዊ ትስስራችን መጎልበት ከፍተኛ ሚና አለው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ አፈ ጉባዔው÷ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለከተራና ጥምቀት በዓላት የእንኳን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Melaku Gedif Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለከተራና ጥምቀት በዓላት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በመልዕክቱ የጥምቀት በዓል በመላው የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚከበር በዓል መሆኑን አውስቷል፡፡ በሌሎች ክፍለ ዓለማት ጭምር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከብሪክስ ጥቅም ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ግዴታዋን ለመወጣትም ቁርጠኛ ናት – አቶ ደመቀ መኮንን Melaku Gedif Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከብሪክስ ጥቅም ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ግዴታዋን ለመወጣትም ቁርጠኛ ናት ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ ልዕለ ሃያል ያልሆኑ፣ሆኖም በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ተፅዕኖ ያላቸው ሀገራት መካከለኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ የስዊዘርላንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት መስኮች እንዲሳተፉ ጠየቁ Feven Bishaw Jan 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የስዊዘርላንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት መስኮች እንዲሳተፉ ጠየቁ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢግናሲዮ ካሲስ ጋር ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎችና የተራድዖ ድርጅቶች ማብራሪያ ተሰጠ Meseret Awoke Jan 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎችና በሰብዓዊ ድጋፍ ተሰማርተው ለሚገኙ የተራድዖ ድርጅቶች ተወካዮች የተሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡ ማብራሪያው እና ሪፖርቱ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት የተሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋራ የመልማት መርህን የተከተለው የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የህልውና ጥያቄ ነው – አምባሳደር መለስ (ዶ/ር) Feven Bishaw Jan 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰጥቶ መቀበል እና በጋራ የመልማት መርህን የተከተለው የኢትዮጵ የባሕር በር ጥያቄ የህልውና ጥያቄ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ አምባሳደር መለስ (ዶ/ር) ለጋዜጠኞች በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ መግለጫን በጥብቅ ተቃወመች Meseret Awoke Jan 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ መግለጫን በጥብቅ እንደምትቃወም የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሊጉ መግለጫ፥ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ እና…