Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የከተራና ጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ወደ ሥራ መግባቱን ግብረ-ኃይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ.ም የከተራና ጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ዕቅድ አውጥቶ ወደ ሥራ መግባቱን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታውቋል፡፡ የከተራና ጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታ አካላት ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ሥራ መግባታቸውንም…

የጥምቀትን በዓል ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀትን በዓል ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስታውቋል፡፡ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ በዓሉን አስመልክቶ መግለጫ እየሰጡ ነው፡፡ ብፁዕነታቸው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጃን ሜዳ በተጨማሪ ከ78…

“ቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን” ድጋፉን እንዲያጠናክር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን” በኢትዮጵያ እያደረገ ያለውን የልማት ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ፡፡ በዳቮስ እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከ“ቢል…

አቶ ደመቀ መኮንን ከፓኪስታን ባለአደራ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከፓኪስታን ባለአደራ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኡል ሃቅ ካካር ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ በስዊዘርላንድ ዳቮስ ክሎስተር እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን የተካሄደ…

ከሶማሊላንድ ጋር የተፈረመው የትብብርና አጋርነት ሰነድ በጋራ መልማትን የሚያረጋግጥ ነው – ዲማ ነገዎ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈረመው ሁሉን አቀፍ የትብብርና አጋርነት ሰነድ በጋራ መልማትን የሚያረጋግጥ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ነገዎ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ዲማ (ዶ/ር)÷ በፈረንሳይ…

የኮፕ 28 ጉባዔ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር የካርቦን ልቀትን ለመከላከል ውጤታማ መሆኑ የታየበት ነበር ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮፕ 28 ጉባዔ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር የካርቦን ልቀትን በመከላከል ረገድ ያለው ፋይዳ ከፍተኛ መሆኑን ማሳየት የተቻለበት እንደነበር የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በኢትዮጵያ የጀርመን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ፕሬዚዳንት ቦርግ ብሬንድ ጋር ውይይት ተወያዩ፡፡ ውይይቱ የተካሄደው ለ54ኛ ጊዜ በዳቮስ ስዊዘርላንድ እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን ነው፡፡…

በጄኔራል አበባው ታደሠ የተመራ ልዑክ በአዋሽ አርባ የሜካናይዝድ ኃይልን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ የተመራ የከፍተኛ አመራሮች ልዑክ በአዋሽ አርባ የሚገኘውን የሜካናይዝድ ኃይልን ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ የሜካናይዝድ ሃይሉን የሥልጠና ሂደት የተመለከተ ሲሆን÷ ከምልከታው በኋልም ጄኔራል…

አቶ ደመቀ መኮንን በዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በስዊዘርላንድ ዳቮስ እየተካሄደ ባለው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው። "መተማመንን ዳግም መገንባት" በሚል ጭብጥ ለ54ኛጊዜ እየተካሄደ የሚገኘው የዘንድሮው ጉባኤ፥…

የኢትዮጵያን የአየር ክልል ከማንኛውም ጥቃት የሚከላከሉ ትጥቆችን መታጠቃችን ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የአየር ክልል ከማንኛውም ጥቃት ሊከላከሉ የሚችሉ ዘመናዊ የውጊያ ትጥቆችን መታጠቃችን ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የኢፌዴሪ አየር ሀይል ዘመናዊ የሆነውን የመጀመሪያ ዙር…