Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ የተዘጋባት በር በመከፈቱ ለዘርፉ ትልቅ ዕድል ነዉ – አለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተዘጋባት በር በመከፈቱ ለዘርፉ ትልቅ ዕድል መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ የሴክተር አፈጻጸም በወላይታ ሶዶ ከተማ…

የምርቶችን ዓለም አቀፍ ጥራት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት አግዛለሁ- ዓለም ባንክ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የምርቶችን ዓለም አቀፍ ጥራት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት በቴክኖሎጂ እና በሰው ኃይል እንደሚደግፍ ዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ በዓለም ባንክ የኢትዮጵያን ጨምሮ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት…

ፌዴራል ፖሊስ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ እና ከሌሎች የኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት አካሂደዋል። ኮሚሽኑ ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ ክልሎች ተንቀሳቅሰው የተሳካ…

47ኛው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 47ኛው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ ስብስባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በስብሰባው ላይ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማትና የሕብረቱ አመራሮች፣ የኮሚቴው ሰብሳቢ እና የሕብረቱ አባል ሀገራት አምባሳደሮች እየተሳተፉ…

በመዲናዋ ለ562 ታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ግብር በታማኝነት ለከፈሉ ግብር ከፋዮች የዕውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ እና የከተማ አስተዳደሩ…

በአማራ ክልል ለፀጥታ አመራሮች ስልጠና መሠጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለከፍተኛና መካከለኛ የፀጥታ አመራር አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና መሠጠት ተጀምሯል፡፡ ስልጠናው በዛሬው ዕለት በጎንደር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ደሴ እና ደብረ ብርሃን ከተሞች የተጀመረ ሲሆን÷ እስከ ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚቆይ…

 የፌዴራል ፖሊስ የቀድሞ ሠራዊት አባላት ማኅበር እንዲጠናከር ድጋፍ ይደረጋል –  ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ የቀድሞ ሠራዊት አባላት ማኅበር እንዲጠናከር አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የቀድሞ ሠራዊት ድጋፍና ልማት ማኅበር ውይይት እያካሄደ ነው።…

የወንጪ-ደንዲ ኢኮቱሪዝም መደመር በተግባር የታየበትና በአጭር ጊዜ ትልቅ ስራ መስራት እንደሚቻል የተረጋገጠበት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ-ደንዲ ኢኮቱሪዝም ፕሮጀክት መደመር በተግባር የታየበትና በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልቅ ስራ መስራት እንደሚቻል የተረጋገጠበት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የወንጪ-ደንዲ ኢኮቱሪዝም ፕሮጀክትን ዛሬ ሲመርቁ…

ከለውጡ በኋላ የተሰሩ ፕሮጀክቶች ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት ትልቅ አስተዋፅዖ አላቸው – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከለውጡ በኋላ የተሰሩ ፕሮጀክቶች ለሀገራችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት እንደዚሁም የሀገር ገፅታ ግንባታ ትልቅ አስተዋፅዖ ያላቸው የቱሪስት መዳረሻ እየሆኑ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ።…

ዓመታዊ የአምባሳደሮች ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲፕሎማሲ ሳምንት አካል የሆነው የአምባሳደሮች ስብሰባ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። ስብሰባውን ያስጀመሩት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ናቸው። በመድረኩም ሚኒስትሩ የዲፕሎማሲ ስራዎችን አፈጻጸም አንስተዋል።…