የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የአየር ክልል በብቃት መጠበቅ የሚያስችል አየር ኃይል መገንባቱ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 24 ሰዓት የኢትዮጵያን አየር ክልል በአስተማማኝ ሁኔታ መጠበቅ የሚያስችል አየር ኃይል መገንባቱን የአየር መከላከያ መሣሪያዎች ጥገና መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ኮሎኔል ተሾመ ባጫ እንደገለጹት÷ አሁን ላይ የአየር ኃይሉ የማድረግ አቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቻይና ሲዥዋን ግዛት የምትገኘውን አረጓንዴዋን የቼንግዱ ከተማ ጎበኙ Amele Demsew Oct 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ከሻንጋይ ጉብኝት በኋላ በቻይና ሲዥዋን ግዛት የምትገኘውን አረጓንዴዋን የቼንግዱ ከተማ ጎብኝተዋል። ከቤጂንግ እና ሻንጋይ በመቀጠል ሶስተኛዋ ትልቅ ከተማ እንደመሆኗ ቼንግዱ ከኢትዮጵያ ጋር በብዙ መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የተሠሩ ስራዎችን እየጎበኙ ነው Melaku Gedif Oct 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በቢሾፍቱ በመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የተሠሩ ስራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝታቸውም የሞተር ቬሂክልስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሻንግሀይ በነበረው ጉብኝት የአዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን አጠቃቀም ልምድ መቅሰም ተችሏል – ቢልለኔ ስዩም Shambel Mihret Oct 19, 2023 0 በሻንግሀይ በነበረው ጉብኝት የአዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን አጠቃቀም ልምድ መቅሰም ተችሏል - ቢልለኔ ስዩም አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቻይና ሻንግሀይ ከተማ በነበራቸው ቆይታ ስለ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች አጠቃቀም ልምድ መቅሰምና መማር…
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በቻይና የሻንግሀይ ቆይታ Amare Asrat Oct 19, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=3pj88Y-JjUg
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ጉባኤ መክፈቻ ላይ ያደረጉት ንግግር Amare Asrat Oct 19, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=nKfapMTQtno
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያ ታሪክ ጠገብ ሀገር ናት- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Amare Asrat Oct 19, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=NflvWREyNjM
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሻንጋይ ስቶክ ገበያ እና ሁዋዌ ማዕከልን ጎበኙ Melaku Gedif Oct 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሻንጋይ ከተማ የሻንጋይ ስቶክ ገበያ እና ሁዋዌ ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያን የዝግጁነት አቅምና የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙ Alemayehu Geremew Oct 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያን የዝግጁነት አቅምና የሥራ እንቅስቃሴን ጎበኙ። በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በተመራው ጉብኝት የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችና የሰራዊቱ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ Shambel Mihret Oct 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ፡፡ ከ300 በላይ የቻይና ኩባንያዋችን ያሳተፈ የኢትዮ - ቻይና የኢንቨስትመንት ፎረም በሻንሀይ ተካሄዷል፡፡ ፎረሙ በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲና በተባባሪ…