የዜና ቪዲዮዎች ለኔ ትልቅ ስኬት ነው – ከአርክቴክት አለበል ደስታ ጋር በዝግዛግ ጋለሪ የተደረገ ቆይታ Amare Asrat Oct 14, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=-ush0nwWouA
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲመርጠኝ ጥሪ አቀርባለሁ – አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ Amare Asrat Oct 14, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=eOlpj4j-7-I
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የቤት አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ ለባለሃብቶች ድጋፍ እያደረገ ነው- ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Melaku Gedif Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የቤት አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ በዘርፉ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች ከፍተኛ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ፡፡ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የኢሌሌ ግራንድ ሪል ስቴትን በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ “በኤየር ካርጎ ኒውስ አዋርድ 2023” በሁለት ዘርፍ አሸነፈ Shambel Mihret Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ “በኤየር ካርጎ ኒውስ አዋርድ 2023” በሁለት ዘርፎች አሸንፏል፡፡ አየር መንገዱ የዓመቱ ምርጥ የጭነት አየርመንገድ ሽልማትን ለ2ኛ ጊዜ እንዲሁም የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አየር መንገድ ሽልማትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጀመሪያው የአይሱዙ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ማዕከል ተመረቀ Shambel Mihret Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የአይሱዙ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ፣ሽያጭና ድህረ ሽያጭ ማዕከል በዛሬው ዕለት ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የተገኙት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ÷የጭነት ተሽከርካሪዎች እንዲመረቱ…
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ Amare Asrat Oct 14, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=c9zg8TxvD0s
የሀገር ውስጥ ዜና ለ7 ነጥብ 3 ሚሊየን ወገኖች የምግብና የገንዘብ ድጋፍ ተደርጓል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Meseret Awoke Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 7 ነጥብ 3 ሚሊየን ወገኖች የምግብና የገንዘብ ድጋፍ መደረጉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ፤ በሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታ፣ የአስቸኳይ ድጋፍ፣ የግብርና ስራዎችና ሌሎች ሀገራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና እኩይ አላማቸውን ባልተገባ መንገድ ለመፈጸም የሚንቀሳቀሱ ሃይሎች ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑካን ቡድን በባህር ዳር ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝቷል። ልዑካኑ በጉብኝታቸው÷ በከተማዋ በመንግስት የተሰሩ የሕዝብ መናፈሻ ቦታዎችንና የአረንጓዴ ልማት ስራዎችን ተዘዋውረው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰንደቅ ዓላማ ቀን የፊታችን ሰኞ ይከበራል Melaku Gedif Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰንደቅ ዓላማ ቀን የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚከበር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቋል፡፡ ቀኑ "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው" በሚል መሪ ሃሳብ ለ16ኛ ጊዜ ነው…