በመልካም ስነ-ምግባር የታነጸ ሀገር ተረካቢ ዜጋን ለማፍራት የጀመርነውን ስራ አጠናክረን እንቀጥላለን – የሃይማኖት አባቶች
አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልድን በስነ-ምግባር በማነጽ ሀገር ተረካቢ ዜጋን ለማፍራት የጀመርነውን ስራ አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የሃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡
ጳጉሜን 5 የትውልድ ቀን "ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር" በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።…