የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ Alemayehu Geremew Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እና ሌሎች የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በኮምቦልቻ እና ደሴ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኬ ያንግ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የምጣኔ ኃብት ትብብር ግንኙነት ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰንደቅ አላማችን የአባቶቻችንና የእናቶቻችን የነጻነትና የመስዋትነት ዋና መለያ ነው -ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ Shambel Mihret Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰንደቅ አላማችን የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን ገድል፣ የነጻነት፣ የሉዓላዊነትና የመስዋዕትነት ዋና መለያ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰንደቅ ዓላማችን ሥር ተሰባስበን የኢትዮጵያን ሕብረብሔራዊ አንድነት እናፀናለን – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰንደቅ ዓላማችን ሥር ተሰባስበን የኢትዮጵያን ሕብረብሔራዊ አንድነት እናፀናለን ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ ዛሬ የሚከበረውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን አስመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ Feven Bishaw Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች በመላ ሀገሪቱ ተከበረ፡፡ ቀኑ "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ገቡ Melaku Gedif Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ቤጂንግ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይታቸው ከሚኒስትሮች ልኡኮቻቸው ጋር በመሆን በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም ላይም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የሀገር የሳይበር አቅም ማሳያና ኩራት የሆነ ተቋም ነው – አቶ ደመቀ መኮንን Feven Bishaw Oct 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ የሚቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ቀድሞ በመለየት፣ በማክሸፍና በመቆጣጠር የሀገርን የሳይበር አቅም ማሳያና የሀገር ኩራት የሆነ ተቋም ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተሰራ “ሥውር ውጊያ” የተሰኘ ፊልም ምርቃት ስነ -ስርዓት ተካሄደ Feven Bishaw Oct 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተሰራ '"ሥውር ውጊያ" የተሰኘ ፊልም ምርቃት ስነ -ስርዓት ተካሄደ፡፡ ፊልሙ በሳይበር አለም የሚያጋጥሙ እውነተኛ ሁነቶች ላይ ተመስርቶ የተሰራ እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የመንገድ ፕሮጀክቶች ተመረቁ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ዘጠኝ የአስልፓት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ፡፡ ከተመረቁት የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል÷ የቦሌ ሚካኤል ተሻጋሪ ድልድይ፣ ከአራራት ሆቴል - ኮተቤ ኮሌጅ፣ ከኮተቤ…