የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የታክስ አስተዳደር ለማዘመን ድጋፍ እንደሚያደርግ ተገለፀ ዮሐንስ ደርበው Oct 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የታክስ አስተዳደር ለማዘመን በሚደረገው ጥረት ዓለም ባንክ ድጋፍ እንደሚያደርግ ተገልጿል፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር እና የዓለም ባንክ ከፍተኛ አመራሮች "የኢትዮጵያን የታክስ አስተዳደር በማዘመን ወጪ ቆጣቢና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት"…
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጋር የተደረገ ቆይታ Amare Asrat Oct 5, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=WCVdBtdEHnE
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኢሬቻ በዓል ተከብሮ እስኪጠናቀቅ ለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ Mikias Ayele Oct 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ከነገ ዓርብ ቀን 8 ሰዓት ጀምሮ ተከብሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ መስከረም 26 ቀን 2016 ዓ.ም የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ ምልምል ወታደሮች ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ Melaku Gedif Oct 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ሃይል አካዳሚ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ት/ቤት መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ ምልምል ወታደሮች ምረቃ ሥነ -ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ አየር ኃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳን ጨምሮ የሰራዊቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በ430 ሚሊየን ብር ወጪ የድጋፍ እህል ለመግዛት ተወሰነ Melaku Gedif Oct 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት 430 ሚሊየን ብር መድቦ በዝናብ እጥረት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የእርዳታ እህል ለመግዛት መወሰኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አስታወቁ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በወቅታዊ ጉዳዮች በሰጡት ማብራሪያ÷በክልሉ…
የዜና ቪዲዮዎች በጅማ ዞንና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በግብርና እና ቱሪዝም ሃብት ላይ ያተኮረ የመስክ ምልከታ Amare Asrat Oct 4, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=RQ-kclLJDFo
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴንግ አሎር ኩዎል ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በቀጠናዊ ሰላምና መረጋጋት እንዲሁም በሱዳን ቀውስ ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ለሚከናወኑ የለውጥ ስራዎች ድጋፉን እንደሚያጠናክር ገለጸ Melaku Gedif Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ለሚገኙ የለውጥ ስራዎች የሚያደርገው ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የህብረቱ የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን አስታወቁ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ110 ወረዳዎች የኮሌራ ወረርሽኝን መቆጣጠር ተቻለ ዮሐንስ ደርበው Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሌራ ከተከሰተባቸው 229 ወረዳዎች አሁን ላይ ወረርሽኙን በ110 ወረዳዎች መቆጣጠር መቻሉ ተመላከተ፡፡ በወቅታዊ የድንገተኛ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ ላይ ከአጋር ድርጅቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱም÷ በአማራ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላት ጋር መከሩ Meseret Awoke Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ በ2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዛሬ ጠዋት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት የሥራ ሂደቱን በተመለከተ…