የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የ12 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ Feven Bishaw Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የ12 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ። አምባሳደሮቹም በኢትዮጵያ የአሜሪካ፣ ካናዳ፣ ሊቢያ፣ ሶማሊያ፣ ሌሴቶ፣ ሩዋንዳ፣ ባንግላዲሽ፣ ፓኪስታን፣ ፊንላንድ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት የጀመሩትን ተሳትፎ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ Tamrat Bishaw Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት የጀመሩትን ተሳትፎ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአንድ ዓመት ከሰባት ወራት የሥራ እንቅስቃሴ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮዮጵያ 650 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ መርሐ -ግብር ይፋ አደረገ Shambel Mihret Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮዮጵያ 650 ሚሊየን ዩሮ ዓመታዊ የባለብዙ ዘርፍ የድጋፍ መርሐ-ግብር ይፋ አድርጓል። የድጋፍ ማዕቀፉን የአውሮፓ ህብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን እና የገንዘብ…
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ቤንች ሸኮ ዞን ቆይታ Amare Asrat Oct 2, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=zjJREfI2w3s
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት የዜጎችን ተጠቃሚነት ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን እየተሰራ ነው – ሚኒስቴሩ Melaku Gedif Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ኀገራት የስራ ስምሪት የሀገርን ፍላጎትና የዜጎችን ተጠቃሚነት ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን ከተለያዩ ኀገራት ጋር እየሰራ መሆኑን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ። ሁለተኛው አህጉር አቀፍ የአፍሪካ የሰው ሃብት ልማትና የስራ እድል ፈጠራ ጉባኤ…
ጤና የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች የጤና ፎረም እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው የአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች የጤና ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የጤና ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ፎረም "ጠንካራ አጋርነት፣ ትርጉም ያለው የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች ተሳትፎ ለተሻለ ጤና" በሚል መሪ ሀሳብ…
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የቤንች ሸካ ዞን ጉብኝት Amare Asrat Oct 1, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=P9HLonEwZvk
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “የደንቢ ሐይቅ ሎጅ” የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ Shambel Mihret Oct 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ‹‹ገበታ ለትውልድ›› ውጥን አካል የሆነውን 'የደንቢ ሐይቅ ሎጅ' የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በደቡብ ምዕራብ ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝታቸው ከ1…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን ወደ 530 ሺህ ሄክታር መሬት በቡና ተሸፍኗል – ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) Meseret Awoke Oct 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ወደ 530 ሺህ ሄክታር መሬት በቡና መሸፈኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በማሕበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታወቀው በቡና ከተሸፈነው መሬት ውስጥ 50 በመቶ የሚሆነው ባለፉት ሦስት…
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የጅማ ከተማና ዙሪያዋ ሁለት ቀናት ቆይታ Amare Asrat Oct 1, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=GhET0o2v-s4