ቢዝነስ ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 3 ነጥብ 64 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 3 ነጥብ 64 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃጸሙን አስመልክቶ ከላኪዎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ አፍሪካ የሚስተዋለውን የሽብርተኝነት አደጋና ግጭት እልባት ሊሰጠው እንደሚገባ ተጠቆመ Feven Bishaw Aug 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ አፍሪካ የሚስተዋለውን የሽብርተኝነት አደጋና የግጭት መበራከት የቀጣናው ሀገራት በጋራ እልባት ሊያበጁለት እንደሚገባ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የፀጥታና ደህንነት ዘርፍ ዳይሬክተር ኮማንደር አበበ ሙሉነህ…
የዜና ቪዲዮዎች የ1,000,000 ብር ተሸላሚዎች የፋና ላምሮት አሸናፊዎች ስሜት Amare Asrat Aug 20, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=wfEuFVy1epw
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ልጆች ሰንደቅ አላማችንን በድጋሚ ከፍ አድርገዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Aug 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምንጊዜም ኩራት የሆኑን የኢትዮጵያ ሴት ልጆች ሰንደቅ አላማችንን በድጋሚ ከፍ አድርገዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ትናንት በቡዳፔስት በተካሄደው የሴቶች የ10 ሺህ ሜትር የፍጻሜ…
ስፓርት ኢትዮጵያ በሴቶች 10 ሺህ ሜትር ሩጫ የወርቅ፣ ብርና ነሐስ ሜዳሊያ አገኘች Mekoya Hailemariam Aug 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡዳፔስት የአለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊያን ከ1ኛ እስከ 3ኛ በመውጣት የወርቅ፣ የብርና የነሃስ ሜዳሊያዎችን ለሀገራቸው አስገኙ። በሀንጋሪ እየተካሄደ ባለው የ19ኛው የአለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በመጀመሪያው ቀን የ10 ሺህ ሜትር…
የዜና ቪዲዮዎች እውን ዳግማዊ ላሊበላ? አጃና ሚካኤል ፍልፍል ዋሻ ቤተክርስቲያን Amare Asrat Aug 19, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=w8w0sfk7gIA
የሀገር ውስጥ ዜና ዕዙ በአማራ ክልል ሰላምን ለማረጋገጥ በቀጣይ መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች ላይ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ Shambel Mihret Aug 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ በአማራ ክልል ሰላምና ደኅንነትን ሙሉ በሙሉ ለማረጋገጥ በቀጣይ መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች ላይ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ። ዕዙ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ወደ ሥራ ከገባ ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 13 ቀናት ያከናወናቸውን…
የዜና ቪዲዮዎች አፀደማርያም ያረጋል የፋና ላምሮት ምዕራፍ 14 አሸናፊ ሆነች Amare Asrat Aug 19, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=1cmJtUIT3DE
የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ላምሮት ምዕራፍ 14 ውድድር በአጸደማርያም ያረጋል አሸናፊነት ተጠናቀቀ Shambel Mihret Aug 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራ ፉክክር የታየበት የፋና ላምሮት የድምፃውያን የተሰጥዖ ውድድር ምዕራፍ 14 በአጸደማርያም ያረጋል አሸናፊነት ተጠናቀቀ። ላለፉት 8 ሳምንታት በዳኞችና በራሳቸው ምርጫ ሲወዳደሩ የነበሩ ተወዳዳሪዎች በዛሬው የፍጻሜ ውድድር ላይ ትንሳኤ ስለሺ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን በኢትዮጵያ የነበራቸውን ይፋዊ የስራ ጉብኝት አጠናቀው ተመለሱ Shambel Mihret Aug 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን በኢትዮጵያ የነበራቸውን ይፋዊ የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አገራቸው ተመለሱ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በኢትዮጵያ የቆዩትን ሼክ መሀመድ…