የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጥላሁን ከበደ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ Amele Demsew Aug 19, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ጥላሁን ከበደ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ ጉባኤ በዛሬ ውሎው የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር እና የአፈ ጉባኤ ሹመትን አጽድቋል፡፡ በዚህ መሰረትም÷አቶ ጥላሁን ከበደ የደቡብ…
የዜና ቪዲዮዎች የመደመር ትውልድ የስፖርት ማዘውተሪያዎች Amare Asrat Aug 19, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=wyZOk8LYSm0
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እንዳሻው ጣሰው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ Amele Demsew Aug 19, 2023 0 አቶ እንዳሻው ጣሰው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ እንዳሻው ጣሰው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ ጉባኤ በዛሬ ውሎው የክልሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ ወግ የውይይት መድረክ ተካሄደ Amele Demsew Aug 19, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ወግ የውይይት መድረክ “የክረምት ትጋት የዓመት ልማት” በሚል ርዕስ ተካሂዷል፡፡ ተወያዮቹም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አለምጸሐይ ጳውሎስ፣ የአረንጓዴ አሻራ የቴክኒክ ኮሚቴ አስተባባሪ አደፍርስ ወርቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) እና ፕሬዚዳንት ቢን ዛይድ የውሃ እና ኢነርጂ አውደ ርዕይን ከፈቱ Tamrat Bishaw Aug 18, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን በኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም የውሃ እና ኢነርጂ አውደ ርዕይን በይፋ ከፍተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Aug 18, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ላይ ከመሪዎቹ ጋር የልዑካን ቡድኖቻቸው ተገኝተዋል። መሪዎቹ በኢትዮጵያ እና በተባበሩት አረብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በቁጥጥር ስር የዋሉ ተጠርጣሪዎች ሰብዓዊ መብት አያያዝ በመልካም ሁኔታ ላይ መሆኑን ገለጸ Feven Bishaw Aug 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በቁጥጥር ስር የዋሉ ተጠርጣሪዎች ሰብዓዊ መብት አያያዝ በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ማረጋገጡን አስታወቀ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አባላት በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ Amele Demsew Aug 18, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ የአውሮፕላን ክፍሎችን ለማምረት የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ Melaku Gedif Aug 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሼድ በመገንባት የተለያዩ የአውሮፕላን ክፍሎችን ማምረት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈርሟል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥረታ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Aug 18, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነባሩ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች ክልልን በአዲስ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ በሚል ለማደራጀት የተጠራ 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው በሁለት ተከታታይ ቀናት የሚካሄድ ሲሆን፣…