ዲጂታል ጤና የጤናው ዘርፍ ግቦችን ለማሳካት መልካም አጋጣሚዎችን እየፈጠረ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲጂታል ጤና በጤናው ዘርፍ የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት የሚያስችል መልካም አጋጣሚዎችን እየፈጠረ እንደሆነ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገለጹ።
ዲጂታል ጤና ሁሉ አቀፍ የጤና ሽፋንን ለማሳደግ የሚደረገውን ጥረት ከመደገፉም በላይ…