የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ የአየር ጠባይ አዝማሚያ ትንተና እና ትንበያ ፎረም እየተካሄደ ነው Shambel Mihret May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 64ኛው የምስራቅ አፍሪካ የአየር ጠባይ አዝማሚያ ትንተና እና ትንበያ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ፎረሙን የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ከምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የአየር ትንበያ ማዕከል ጋር በመተባበር…
የዜና ቪዲዮዎች ሰኔ እና ሰኞ Sene ena Segno ምዕራፍ 1 ክፍል-3 Season 1 EP-3 Amare Asrat May 23, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=0vE5iv2T5fg
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የሚያደርጉት ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል Alemayehu Geremew May 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የሚያደርጉት የገንዘብ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በ15ኛው ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትና ድርጅቶችን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ መሰረትም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ Melaku Gedif May 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ ጎበኝተዋል። አቶ ደመቀ መኮንን በጉብኝት ወቅት እንዳሉት÷ እንደ ሀገር ግብርናውን ለማዘመን በርካታ ስራዎች እየተሰሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀርመን ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች Melaku Gedif May 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የጀርመን የአፍሪካ ኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ዋና ዳይሬክተር ቢርጊት ፒከል ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ቦርድ ስብሰባ ጎን ለጎን የተካሄደ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው Meseret Awoke May 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ የመጀመሪያ ምዕራፍ አፈጻጸም ላይና የሁለተኛው ምዕራፍ ዝግጅት ላይ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ትናንት የመንግስት የ2015 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት አፈጻጸም መገምገሙ ይታወቃል። እየተካሄደ ባለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 6 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ እየተዘጋጀ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif May 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአምስተኛው ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 6 ነጥብ 5 በሊየን ችግኝ እየተዘጋጀ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷"በ5ኛው ዓመት የአረንጓዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የ3ኛውን ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር መድረክ በይፋ ከፈቱ Shambel Mihret May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ3ኛውን ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር መድረክ በይፋ ከፍተዋል። ውድድሩ በስራና ክህሎት ሚኒስትር አዘጋጅነት 'ክህሎት ለተወዳዳሪነት' በሚል መሪ ሀሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣይ አምስት ቀናት የሚቀጥል ነው ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓረብ ሊግ በሕዳሴ ግድብ ላይ ያሳለፈውን የውሳኔ ሃሳብ እንደማትቀበል ገለጸች Melaku Gedif May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ÷የዓረብ ሊግ በሕዳሴ ግድብ ላይ ያሳለፈው የውሳኔ ሃሳብ እንደማትቀበለው አስታውቃለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷በቅርቡ የተካሄደው የዓረብ ሊግ የመሪዎች ጉባኤ ያሳለፈው የውሳኔ ሀሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ሃርጂት ሲንግ ሳጃን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ በኢትዮጵያ እና ካናዳ መካከል ያለውን ጠንካራ እና የቆየ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ…