የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ማልታ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማሙ Melaku Gedif May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ማልታ በአቪዬሽን ፣ ቱሪዝምና በዲፕሎማቲክ ስልጠና ዘርፎች በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከማልታ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ የ106 ነጥብ 54 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Shambel Mihret May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ (አይ ኤፍ ኤ ዲ) የ106 ነጥብ 54 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና የዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ …
የሀገር ውስጥ ዜና ኮቪድ-19 ዓለም አቀፍ ስጋትነቱ ቢያበቃም አሁንም ጥንቃቄ ያሻል ሲል ጤና ሚኒስቴር አሳሰበ Tamrat Bishaw May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት መሆኑ ቢነሳም አሁንም በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች በሳርስ እና በኮቪድ-2 እንደሚያዙ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ በዚህ ሳቢያ በርካቶች ለህልፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመደመር መጽሐፍ የማጠቃለያ አውደ ርዕይ በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ተካሄደ Mikias Ayele May 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛ ቀኑን የያዘው "ቃል፤ ተግባር፤ ትውልድ" በሚል መሪ ሀሳብ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የመደመር መጽሐፍ የማጠቃለያ አውደ ርዕይ ተጠናቋል፡፡ በማጠቃለያ መርሃ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የግብርና ኤግዚቢሽንን መርቀው ከፈቱ Amele Demsew May 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በግብርና ሚኒስቴር የተዘጋጀውን የግብርና ኤግዚቢሽን በሳይንስ ሙዚየም መርቀው ከፍተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ "ከቤተ ሙከራ ወደ አዝመራ" በሚል መሪ ቃል በግብርና ሚኒስቴር እና አጋር አካላት በጋራ በሳይንስ ሙዚየም…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ምስጋኑ አርጋ ከአንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ Mekoya Hailemariam May 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ምስጋኑ አርጋ ከአንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ። ሚኒስትር ዴኤታው "በውይይታችን ዋና ፀሀፊውም ሆኑ ተመድ ለኢትዮጵያ እያደረጉት ላለው ድጋፍ ያለንን አድናቆት ገልጬላቸዋለሁ" ብለዋል። በድህረ ጦርነት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን ለማፍረስ ከፅንፈኛ ኃይሎች ጋር ተባብሮ በመስራት የሽብር ተግባር ፈፅሟል በሚል ተጠርጥሮ ሲፈለግ የነበረው ጎበዜ ሲሳይ… ዮሐንስ ደርበው May 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን ለማፍረስ ከፅንፈኛ ኃይሎች ጋር ተባብሮ በመስራት የሽብር ተግባር ፈፅሟል በሚል ሲፈለግ የነበረው ጎበዜ ሲሳይ በቁጥጥር ስር መዋሉን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ ግብረ ኃይሉ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን አንደኛዋ ባለትልቅ ኢኮኖሚ ማድረግ አይሳነንም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዮሐንስ ደርበው May 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን አንደኛዋ ባለ ትልቅ ኢኮኖሚ ማድረግ ይገባናል፤ ይህም አይሳነንም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ የበለጸገች እና ለሁሉም ምቹ የሆነች ሀገርን ለመገንባት ኢንዱስትሪዎቻችንን በማሳደግ፣ ዐቅምን በመፍጠር…
የሀገር ውስጥ ዜና መደመር የተበታተነን ጉልበት ወደ ጠንካራ ሀይል የሚቀይር ነው – ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ዮሐንስ ደርበው May 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛውን ቀን የያዘው "ቃል ፤ተግባር፤ ትውልድ" በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተዘጋጀው አውደ ርዕይ ዛሬም በአብርሆት ቤተ መጽሐፍት በመደመር መጽሐፍት ላይ ትኩረቱን አድርጎ ቀጥሎ ተካሂዷል ። በአውደ ርዕዩ መደመር ፣ የመደመር መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የዲጂታል ፖሊሲዎች ሴቶችን ያካተቱ ተደርገው መዘጋጀታቸውን ጥናት አመላከተ Melaku Gedif May 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ህብረት የቴሌኮሙኒኬሽን ልማት ቢሮ ኢትዮጵያ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያሏት ደንቦችና ፖሊሲዎች ውስጥ የሴቶችን ተካትቶ በሚመለከት ያስጠናውን የዳሰሳ ጥናት ይፋ አድርጓል። በጥናቱ መሰረት…