Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጀኔራል ሰዓረ መኮንን ያስገነባውን ሐውልት እና በስማቸው የሰየመውን ፓርክ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቀድሞው የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሰዓረ መኮንን ያስገነባውን የመታሰቢያ ሐውልት እና በስማቸው የሰየመውን ፓርክ ዛሬ አስመርቋል፡፡ የመታሰቢያ ሐውልቱ እና ፓርኩ ግንባታ የተከናወነው በአዲስ አበባ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በቢሾፍቱ የሌማት ትሩፋት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቢሾፍቱ ከተማ የሌማት ትሩፋት ስራዎችን ጎብኝተዋል። በተጨማሪም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቢሾፍቱ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የከተማ ግብርና ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በዘርፉ የተሰማሩ የከተማዋ…

የዒድ አልፈጥር በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የዒድ አልፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከበረ፡፡ 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በመላው ኢትዮጵያ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተከበረ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ሼሪዓ ፍርድ ቤት በዓሉ የሰላም፣…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-   እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!…

በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል ግጭት ለመቀስቀስ የሚሠሩ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በሱዳን ወንድማማች ሕዝቦች መካከል ግጭት ለመቀስቀስ የሚሠሩ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጉዳዩን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የኢትዮጵያ እና…

ከወላይታ ዞን ሕዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ የሕግ ጥሰት ጋር በተያያዘ 93 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወላይታ ዞን ሕዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ የሕግ ጥሰት ጋር በተያያዘ 93 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የፍትህ ሚኒስቴር እና ፌዴራል ፖሊስ ዛሬ በጋራ በሰጡት መግለጫ÷ ምርጫ ቦርድ የወላይታ ዞን ድምፅ ውጤት ውድቅ ማድረጉን ተከትሎ የተፈፀሙ…

መንግስት በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤፌዴሪ መንግሥት በሱዳን ባለው ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ምክንያት በሀገሪቱ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋናው መስሪያ ቤት እና ካርቱም በሚገኘው…

የዒድ አልፈጥር በዓል ጨረቃ ዛሬ ማታ ከታየች ነገ፤ ካልታየች ደግሞ ቅዳሜ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የዒድ አልፈጥር በዓል ጨረቃ ሐሙስ ማታ ከታየች ዓርብ፣ ካልታየች ደግሞ ቅዳሜ እንደሚከበር የፌዴራል ጠቅላይ ሼሪዓ ፍርድ ቤት አስታውቋል፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ሼሪዓ ፍርድ ቤት የ2015ዓ.ም የዒድ አልፈጥር በዓል አከባበርን…