Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

2 ዓመት ከመዋጋት 20 ዓመት መወያየት ይሻላል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠብ አቁሞ ሰላም ለመፍጠር በቂ ያልሆነ ምክንያት እና ትክክለኛ ያልሆነ ጊዜ የለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ወዳጅነት አደባባይ 'ጦርነት ይብቃ፤ ሰላም እናጽና’ በሚል መሪ ሐሳብ የምስጋና እና የዕውቅና…

ከሸኔ ጋር የሚደረገው ድርድር ከነገ ወዲያ ይጀመራል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሸኔ ጋር የሚደረገው ድርድር ከነገ ወዲያ በታንዛኒያ እንደሚጀመር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለጹ፡፡ የወለጋ ሕዝብ እፎይ እንዲል ሁሉም ወገን የበኩሉን እንዲያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በሌላ በኩል በቀጣዩ ሣምንት በብልጽግና…

ስምምነቱ በተያዘለት ዕቅድ እየተፈጸመ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተፈረመውን ስምምነት በተያዘለት ጊዜ እየተፈጸመ መሆኑን ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ወዳጅነት አደባባይ 'ጦርነት ይብቃ፤ ሰላም እናጽና’ በሚል መሪ…

ከትግራይ ሕዝብ የሰላም እና የፍቅር መልዕክት ይዤ መጥቻለሁ – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ሕዝብ የሰላም እና የፍቅር መልዕክት ይዤ መጥቻለሁ፤ የትግራይ ሕዝብም ጦርነት ሰልችቶታል ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ መስተዳድር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ወዳጅነት አደባባይ 'ጦርነት ይብቃ፤ ሰላም…

ኢትዮጵያውያን ለችግሮቻቸው በጥበብ እልባት ከማምጣት አንፃር የከፍተኛ ልምድ ባለቤት ናቸው – ሙሳ ፋኪ መሃማት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ለችግሮቻቸው በጥበብ እልባት ከማምጣት አንፃር የከፍተኛ ልምድ ባለቤት ናቸው ሲሉ የአፍሪካ ህብረት ከሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ወዳጅነት አደባባይ 'ጦርነት ይብቃ፤ ሰላም እናጽና’ በሚል መሪ…

ኦሊሴንጎን ኦባሳንጆ በሰሜን ኢትዮጵያ የነበረው ውጥረት ረግቦ ሰላም እንዲሰፍን የሔድንበት መንገድ ውጤታማ ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጀሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንትና የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ በኢፌዴሪ መንግሥት እና በህወሓት መካከል የነበረውን ውጥረት ለማርገብ የሄድንበት መንገድ ውጤታማ ነው ሲሉ ገለጹ፡፡ በፈረንጆቹ የዘመን ቀመር…

ከሰላም ስምምነቱ ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ የተከናወነው ሌሎችን ያስተምራል – ኡሁሩ ኬንያታ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ መንግሥት እና ህወሓት ያደረጉት የሰላም ስምምነት ለሌሎች አፍሪካውያን ማሳያ ነው ሲሉ የኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እና በስምምነቱ ከፍተኛ ሚና የነበራቸው ኡሁሩ ኬንያታ ተናገሩ፡፡ በወዳጅነት አደባባይ እየተካሔደ በሚገኘው 'ጦርነት ይብቃ፤…

ደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያን የመልሶ ማቋቋም ስራ ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያን የመልሶ ማቋቋም ስራዎች ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ገለፁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካ…

አቶ ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሃመር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የቆየ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ …

ከንቲባ አዳነች  ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በውይይቱ ÷ ባለሙያዎቹ ያሉባቸውን ጥያቄዎች እና ድጋፍ የሚሹባቸውን ጉዳዮች መጠቆማቸውን አስፍረዋል፡፡ በዚህም…