Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

መከላከያ ሠራዊት በትግራይ ክልል ደንጎላት የተለያዩ የቡድን መሳሪያዎችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በትግራይ ክልል ደንጎላት የተሰበሰቡ የመጀመሪያ ዙር የተለያዩ የቡድን መሳሪያዎችን ተረከበ፡፡ መንግሥት እና ህወሓት ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተፈራረሙትን የሰላም ስምምነት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የህዝቡን ሰላም በማረጋገጥ ፊቱን ወደ ልማት እንዲያዞር ማድረግ እንደሚገባ አስገነዘቡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰላም የሁሉም መልካም ነገር መሠረት እንደመሆኑ ያለ ሰላም ልማት የማይታሰብ መሆኑን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከነቀምቴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም “ሕዝባችን ሰላሙን በማረጋገጥ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ነቀምት ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት ምሥራቅ ወለጋ ዞን ነቀምት ከተማ ገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ነቀምት ሲደርሱ ÷ አባ ገዳዎች፣ ሐደ ሲንቄዎች፣ የሃይማኖት አባቶች ፣ አመራሮች እና ሌሎች የኅብረተሰብ ክፍሎች ደማቅ አቀባበል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለሲዳማ ሕዝብ የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሲዳማ ሕዝብ የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሲዳሚኛ ቋንቋ ባስተላለፉት መልዕክት “እንኳን ለሲዳማ አዲስ ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም…

ብልጽግና ቃል የገባውን በተግባር ማረጋገጥና ፈተናዎችን ወደ እድል መቀየር መለያው መሆኑን እያረጋገጠ ይገኛል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ቃል የገባውን በተግባር ማረጋገጥና ፈተናዎችን ወደ እድል መቀየር መለያው መሆኑን በቀጣይነት እያረጋገጠ እንደሚገኝ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለፁ። አቶ አደም፥ ብልጽግና ፓርቲ…

ትጥቅ የፈቱ የቀድሞ ተዋጊዎችን የመመዝገብ እና ወደ ማዕከል የማሰባሰብ ሥራ በመጪው ሰኔ ይጀመራል- ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትጥቅ የፈቱ የቀድሞ ተዋጊዎችን የመመዝገብ እና ወደ ማዕከል የማሰባሰብ ሥራ የፊታችን ሰኔ ወር እንደሚጀምር የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ። መንግሥት የህወሓት የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አካል የሆነውን ተዋጊዎችን ትጥቅ የማስፈታት፣ ወደ…

ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውንቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የተለያዩ ተቋማት ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡   በ8ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን ዝርዝር የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ይፋ አድርጓል፡፡   ተቋማቱ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከሀንጋሪ የውጭ ጉዳይና የንግድ ሚኒስትር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሀንጋሪ የውጭ ጉዳይና የንግድ ሚኒስትር ፒተር ሲያርቶ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ላይ በትኩረት መምከራቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡…

ሀንጋሪ ከኢትዮጵያ ጋር በትምህርት ዘርፍ ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀንጋሪ ከኢትዮጵያ ጋር በትምህርት ዘርፍ ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታውቃለች። የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ከሀንጋሪ የውጭ ጉዳይና ንግድ ሚኒስትር ፒተር ሲያርቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በሁለቱ ሀገራት…