Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ! በክርስቲያኖች ዘንድ ከፍተኛ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር እና ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂዮ ሜሎኒ እና ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሁለቱ ሀገራት መሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይት የሶስትዮሽ ትብብርን ለማጠናከር ያለመ መሆኑ…

ከዛሬ ጀምሮ የክልል ልዩ ኃይል የሚባል አደረጃጀት የለም – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ)ከዛሬ ጀምሮ የክልል ልዩ ኃይል የሚባል አደረጃጀት የሌለ መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የክልል ልዩ ሃይሎችን በፌዴራልና የክልል የጸጥታ ተቋማት መልሶ የማደራጀት ስራ የመከላከያ ጀነራሎች፣ ፌዴራል…

የሀይማኖት አባቶች ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ የተገኘውን ሰላም፣ ክርስቲያኑ ምዕመን በጎ ተግባራትን በማከናወን ሊተገብር እንደሚገባ የሀይማኖት አባቶች አሳሰቡ። የሀይማኖት አባቶቹ የትንሣኤ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለጣልያን ጠቅላይ ሚንስትር የእራት ግብዣ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጣልያን ጠቅላይ ሚንስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በታላቁ ቤተ መንግስት የክብር የእራት ግብዣ አደረጉ። በታላቁ ቤተ መንግስት በተደረገው የክብር እራት ግብዣ ጠቅላይ ሚኒስትሮቹ የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸውን ከጠቅላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሶማሊያውን ፕሬዚዳንት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሶማሊያውን ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን ገለጹ። ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም…

የጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ጠቅላይ…

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ። ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንቱ…