Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በትልቅነቱ ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገራት የሶስተኛ ደረጃን ይይዛል – አይ ኤም ኤፍ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  በያዝነው የፈረንጆቹ 2023 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በትልቅነቱ ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገራት የሶስተኛ ደረጃን እንደሚይዝ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) አመለከተ። አይ ኤም ኤፍ የ2023 የዓለም ኢኮኖሚ አፈፃፀም ትንበያውን…

የድንበር አካባቢ ትብብርን ማሳደግ ቀጠናዊ ውህደትን እውን ለማድረግ ይረዳል – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድንበር አካባቢ ትብብርን ማሳደግ ቀጣናዊ ውህደትን እውን ለማድረግ እንደሚረዳ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሺዴ ገለጹ። አቶ አህመድ ሺዴ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ)…

የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ተከበረ። በዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፣ በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እና በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት፥ በስግደት፣ በጾም፣ በጸሎት እና…

ብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የሰላም ጥሪን በመቀበል ትጥቅ ከፈቱ የሸኔ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን የሰላም ጥሪን በመቀበል ትጥቅ ከፈቱ የሽብር ቡድኑ ሸኔ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር ተወያየ። ብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል፥ የሽብር ቡድኑ የቀድሞ ታጣቂዎች መሳሪያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አነስተኛ ገቢ ላላቸው 220 ሰዎች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፋሲካ እና የዒድ አልፈጥር በዓላትን ምክንያት በማድረግ አነስተኛ ገቢ ላላቸው 220 ሰዎች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሚያገለግሉ አነስተኛ ገቢ ያላቸውን ሰራተኞች ጨምሮ በጽህፈት ቤቱ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከህንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከህንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማንያም ጃይሻንከር ጋር ተወያዩ። በዚህ ወቅት ሚኒስትሩ ስለፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አተገባበር፣ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች እየተደረገ…

ለገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት የሚደረገው ድጋፍ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት የተለያዩ አካላት ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡ 7ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ይፋ አድርጓል፡፡ የፕሮጄክቱ ደጋፊዎች ከ5 ሚሊየን እስከ 20 ሚሊየን ብር…

ፀሎተ ሐሙስ በተለያዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓቶች ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀሎተ ሐሙስ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በዛሬው ዕለት በተለያዩ ሐይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ታስቦ ውሏል፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ በዛሬዋ እለት ዝቅ ብሎ የሐዋርያቱን እግር በማጠብ ፍጹም ትህትናን እና ታዛዥነትን ማስተማሩን በማሰብ ነው በዓሉ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲሱ “የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ በኦንላይን ገበያ ለሽያጭ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲሱ “የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት በኩል በኦንላይን ገበያ ለሽያጭ ቀርቧል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተጻፈውና በቅርቡ የተመረቀው "የመደመር ትውልድ" መጽሐፍ በተለያዩ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ጥቁር ህዝቦች ታሪክ ቅርስና ትምህርት ማዕከል አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ጥቁር ህዝቦች ታሪክ ቅርስና ትምህርት ማዕከል አባላት ጋር ተወያዩ፣ መቀመጫውን በለንደን ያደረገው የዓለም የጥቁር ህዝቦች የታሪክ ቅርስና ትምህርት ማዕከል ዋና…