Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሱዳን ሕዝብ አሁን ካጋጠመው ሁኔታ ለመውጣት የሚያስችለው ጥበብና ችሎታ ያለው ሕዝብ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ሕዝብ አሁን ካጋጠመው ሁኔታ ለመውጣት የሚያስችለው ጥበብና ችሎታ ያለው ሕዝብ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሱዳንን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት÷የጎረቤት አገር ሱዳን ህዝቦች…

አቶ ደመቀ መኮንን ከሱዳን አቻቸው ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር አሊ ኢል ሳዲግ አሊ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ ደመቀ ኢትዮጵያ ለሱዳን ህዝብ ያላትን አጋርነት እንዲሁም በተከሰተው ግጭት…

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከትሬድ ማርክ አፍሪካ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከትሬድ ማርክ አፍሪካ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚነስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የትሬድማርክ አፍሪካ በኢትዮጵያ ዳይሬክተር…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከዩኒሴፍ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ከተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) የኢትዮጵያ ተወካይ አቡባካር ካምፖ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ ሙስጠፌ ዩኒሴፍ በሶማሌ ክልል እርዳታ ለሚሹ ዜጎች…

ከ1 ሺህ ወራት ኢባዳ የላቀ ምንዳዋ ሚዛን የሚደፋው “ለይለቱል ቀድር”

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ሣምንት በሚጠናቀቀው የረመዷን ወር ከ1 ሺህ ወራት ወይም ከ83 ዓመት ከ3 ወራት ኢባዳ በላይ የላቀ ምንዳ ያላት አንድ ሌሊት “ለይለቱል ቀድር” ትገኛለች፡፡ ይችን በረከተ ብዙ “ለይለቱል ቀድር” ምዕመኑ በንቃት እንዲጠብቃት አስተምኅሮቱ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለፋሲካ በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ። በመልዕክታቸውም÷ “ለሀገራችን ክርስቲያኖች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በደኅና አደረሰን! የኢየሱስ ክርስቶስ ስቃይና ሞት እንዳለ ሆኖ ምኅረት፣ የዘለዓለም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአረጋውያን፣ እና ለአቅመ ደካሞች የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ…

የፋሲካ በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የፋሲካ በዓል ተከበረ፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ለሰው ልጅ ደኅንነት፣ ሰላም የተገኘበት መሆኑን የሃይማኖት አባቶች ገልጸዋል፡፡ ስለሆነም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ የተገኘውን ሰላም፣ ክርስቲያኑ ምዕመን…