የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከስሎቬኒያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ታንያ ፋዬን ጋር ተወያዩ Mekoya Hailemariam Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስሎቬንያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ታንያ ፋዬን ጋር ተወያዩ። በዚህም ወቅት፥ በኢትዮጵያና በስሎቬኒያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ሀገራት ከፍተኛ ባለስልጣናት የሚያደርጉት ጉብኝት ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ለሚደረገው ጥረት እውቅና የሰጠ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Tamrat Bishaw Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሀገራት ከፍተኛ ባለስልጣናት በኢትዮጵያ የሚያደርጉት ጉብኝት ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ለሚደረገው ጥረት እውቅና የሰጠ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም ሳምንታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ሀገር-በቀል ኢኮኖሚ ላይ በትኩረት እንደምትሠራ ገለጸች Alemayehu Geremew Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ሀገር-በቀል ኢኮኖሚ ላይ በትኩረት እንደምትሠራ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ አስታወቁ። ሚኒስትሩ “ከዕዳ መውጣት ፣ ዕድገት ማስመዝገብ” በሚል መሪ ቃል አሜሪካ በተዘጋጀው በዓለም አቀፉ የኢኮኖሚ መድረክ የፓናል ውይይት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሯ በኢትዮጵያ በሚኖራቸው የሁለት ቀን ቆይታ ከመንግስት እና ከአፍሪካ ሕብረት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር እንደሚወያዩ ይጠበቃል። ጉብኝቱ…
የዜና ቪዲዮዎች ከአማራ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ ጋር የተደረገ ቆይታ Amare Asrat Apr 11, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=wr_zfUoD_Zc
የሀገር ውስጥ ዜና የልዩ ኀይል ሪፎርም የሚካሄደው የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት የሚያረጋግጥ፣ የሀገርን አንድነት የሚያጸና ጠንካራ የጸጥታ ኀይል ለመገንባት ነው- አቶ ግርማ የሺጥላ Amele Demsew Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልዩ ኀይል መከላከያ ሠራዊት በተከዳበትና ሀገር ኅልውናዋ አደጋ ውስጥ በገባበት ወቅት መስዋእትነት የከፈለ መኾኑን የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባልና የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማህመት ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ በአፍሪካ ህብረት መሪነት የተደረሰው የሰላም ስምምነት ስለሚገኝበት ሁኔታ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያየ። በውይይቱ አቶ አህመድ ሺዴን ጨምሮ የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ ጠቃሚ ውይይት ማድረጋቸውን በአሜሪካ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ ወግ ውይይት ተካሄደ Amele Demsew Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመደመር ትውልድ መጽሐፍን መነሻ ያደረገ “የመደመር ትውልድን መቅረፅ” በሚል ርዕስ የአዲስ ወግ ውይይት ተካሂዷል። በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ ውይይት ባለፉት ጊዜያት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይቶችን ሲያደርግ እንደነበር…
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳይ ከብልጽግና ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ Amare Asrat Apr 10, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=YG8y908fIJM