Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሀገራችን የፖለቲካ ተዋናያን ከህገ ወጥ እና መርህ አልባ እንቅስቃሴ ሊቆጠቡ ይገባል – ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራችን የፖለቲካ ተዋናያን ከህገ ወጥ እና መርህ አልባ እንቅስቃሴ ሊቆጠቡ ይገባል ሲል የብልጽግና ፓርቲ አሳሰበ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም የብልጽግና ፓርቲ የሁሉም…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 19ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በፌዴራል መንግስት የግዢና ንብረት አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ ላይ የተወያየ ሲሆን በአፈጸጸም…

ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የሚያደርጉትን ድጋፍ አሁንም እንደቀጠሉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የሚያደርጉትን ድጋፍ አሁንም እንደቀጠሉ ነው። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተለያዩ ተቋማት አምስተኛ ዙር ድጋፍ ማድረጋቸውን አስታውቋል። በዚህም ሬዳዋ ሞተርስ ኢንዱስትሪ 15 ሚሊየን ብር ለግሷል።…

ከሙስና ጥቆማ በኋላ ያለው ተጠያቂነትን የማረጋገጥ ሥራ ለሌላ ዙር ሌብነት የተጋለጠ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙስና ወንጀል ጥቆማዎች በብዛት እንደሚቀርቡ የሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽኖች የጋራ የትስስር ጉባዔ በአዳማ እየተካሄደ ነው፡፡ የሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል…

የስሎቫንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስሎቫንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታንጃ ፋጆን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል።   ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

የአማራ ልዩ ኃይልን በተለየ መንገድ ትጥቅ ለማስፈታትና ለመበተን የተወሰነ ውሳኔ የለም- ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልዩ ኃይልን በተለየ መንገድ ትጥቅ ለማስፈታት እና ለመበተን የተወሰነ ውሳኔ የለም ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡   የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በወቅታዊ ጉዳይ…

“ከጊዜያዊ መፍትሄ ዘላቂ ጥቅም አይገኝም!” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከጊዜያዊ መፍትሄ ዘላቂ ጥቅም አይገኝም!” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥተዋል። መግለጫቸው እንደሚከተለው ቀርቧል፦ “ከጊዜያዊ መፍትሄ ዘላቂ ጥቅም አይገኝም!”…

ልዩ ኃይልን በአዲስ መልክ ለማደራጀት በተዘጋጀው ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ልዩ ኃይልን በአዲስ መልክ ለማደራጀት በተዘጋጀው የማስፈፀሚያ ዕቅድ ላይ በአዲስ አበባ ውይይት ተካሄደ፡፡ ውይይቱ የተካሄደው÷ የሀገር መከላከያ ከፍተኛ መኮንኖች፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች፣ የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች፣…