የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በጥምቀት በዓል ላይ ለመታደም ጎንደር ከተማ ገብተዋል sosina alemayehu Jan 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች በጥምቀት በዓል ላይ ለመታደም ጎንደር ከተማ ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ ያለንን ጥንካሬ ለትውልድ በሚተርፍ መንገድ የኢትዮጵያን ሃብቶች መግለጥ ይኖርብናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Jan 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ያለንን ጉልበትና ጥንካሬ ለመጪዎቹ ተከታታይ ትውልዶች በሚተርፍ መንገድ የኢትዮጵያን ሃብቶች መግለጥና መቀጠል ይኖርብናል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የዊልቼር ድጋፍ አደረጉ sosina alemayehu Jan 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በዛሬው ዕለት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ለአካል ጉዳተኞች የዊልቼር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የሚመራው የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ስራ ከጀመረበት ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ደንቢ ኢኮ ሎጅን መረቁ Abiy Getahun Jan 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው መዳረሻ የሆነው ደንቢ ኢኮ ሎጅ በይፋ ተመርቋል። ደንቢ ኢኮ ሎጅ በ36 ነጥብ 7 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ የጥብቅ ደን እና የተፈጥሮ ኃብት ስጦታ መሆኑን የጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገጠር ኮሪደር ስራ ፍሬ እያፈራ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Jan 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተጀመረው የገጠር ኮሪደር ስራ ፍሬ እያፈራ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እና ተጠሪ ተቋማት የተሰሩትን የሞዴል ገጠር ኮሪደር ስፍራ በጎበኙበት ወቅት ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ይህንን…
የሀገር ውስጥ ዜና የገጠር ኮሪደር የአርሶ እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ ትልቅ ሚና የሚጫወት ሀገራዊ ሥራ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Jan 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠር ኮሪደር የአርሶ አደሮችን እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ ትልቅ ሚና የሚጫወት ሀገራዊ ሥራ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ዛሬ በደቡብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒሰትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሱርማ ወረዳ የተገነባውን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መርቀው ከፈቱ Mikias Ayele Jan 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒሰትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቀዳማዊት እመቤት ፅ/ ቤት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሱርማ ወረዳ የተገነባውን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መርቀው ከፍተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕከት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና አጠቃላይ ሪፎርሞች እያንዳንዱ ዜጋ በቅርብ ርቀት የሚመለከተው ውጤት አምጥተዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Jan 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘርፍ እና በማክሮ ደረጃም የመጡት አጠቃላይ ለውጦች እያንዳንዱ ዜጋ በቅርብ ርቀት የሚመለከተው ውጤት እያመጡ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁልፍ የመንግሥት ፋይናንስና ሌሎች የዘርፉ ተቋማትን ያሰባሰበው…
ቢዝነስ 130 ሚሊየን ሕዝብ መሸከም የሚችል አውድ ለመፍጠር ተቋማት ግንባታ ላይ ሰርተናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Jan 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 130 ሚሊየን ሕዝብ መሸከም የሚችል አውድ ለመፍጠር ተቋማት ግንባታ ላይ ትኩረት ሰጥተን ሰርተናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁልፍ የመንግሥት ፋይናንስና ሌሎች የፋይናንስ ዘርፍ ተቋማትን ያሰባሰበው ‘የፋይናንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ Adimasu Aragawu Jan 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በድንገት በማረፉ ኀዘን ተሰምቶኛል ብለዋል።…