የአፍሪካ ወጣቶች የአፍሪካን መፃኢ እድል ለመወሰን በውስጣቸው ትልቅ አቅም አለ – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወጣቶች የአፍሪካን መፃኢ እድል ለመወሰን በውስጣቸው ትልቅ አቅም እንዳለ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ።
በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ በአዲስ…