Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ተመድ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚያደርገውንድጋፍ እንዲያጠናክር አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥታቱ ድርጅት በድርቅ እና ግጭት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በመንግሥታቱ ድርጅት…

የቻይና ዓለም አቀፍ የልማት ኢኒሼቲቭ የልማት ግቦችን ተግባራዊ ለማድረግ ወሳኝ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዘላቂ ልማት ግቦችን ለመተግበር ትብብር እና አጋርነት ቁልፍ ጉዳዮች መሆናቸውን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ በኒውዮርክ ከተማ እየተካሄደ ካለው…

የሙያተኝነት መስፈርትን ሳያሟላ የተዘጋጀውን የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ሪፖርት የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት አባላት እንዲቃወሙ ኢትዮጵያ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ያቀረበውን ከደረጃ በታች የወረደ ሪፖርት የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት አባላት እንዲቃወሙ ኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበች። በጄኔቫ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ…

ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡት መግለጫ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ያዘለ ነው – በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡት መግለጫ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ያዘለ መሆኑን በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ባለፈው ነሐሴ ወር የፀጥታው…

ትምህርት ሚኒስቴር ለመከላከያ ሠራዊት ከ210 ሚሊየን ብር በላይ ድጋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ለመከላከያ ሠራዊት ከ210 ሚሊየን ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ እና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፋ የተደረገው በትምህርት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ነው፡፡ ድጋፉን የተረከቡት የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ…

“በዓለም አቀፍ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ያወጣው ረቂቅ ሪፖርት ባዶ የፖለቲካ ሪፖርት ነው” – የሱፍ ኢብራሂም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ያወጣው ረቂቅ ሪፖርት ባዶ የፖለቲካ ሪፖርት መሆኑን አቶ የሱፍ ኢብራሂም ገለፁ። የአብን ስራ አስፈፃሚ አባል እና የአለም አቀፍ ህጎች ባለሙያዉ አቶ የሱፍ ከፋና ቴሌቪዥን ስለ ኢትዮጵያ…