Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

መንግሥት የዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅና የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው – አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላማዊ ዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅ እና የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። የተመድ የጸጥታው ምክር…

የመከላከያ ሠራዊት ቀን በተለያየ መርሐ ግብር እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት ቀን በተለያየ መርሐ ግብር እየተከበረ ነው። “የእሳት ቀለበት የህግ ማስከበር ዘመቻ ንፍቀ መዋዕል” በሚል ርዕስ የተጻፈ መጽሐፍ ዛሬ እየተመረቀ ነው። መጽሐፉ በዋና አዘጋጅ፣ በአዘጋጅና በረዳት አዘጋጅነት የተጻፈ 360…

የዕድገታችን ቁልፍ በእጃችን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዕድገታችን ቁልፍ በእጃችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ ወደ ብልጽግና የምናደርገው ጉዞ የተሣለጠ የሚሆነው በዋናነት በውስጣዊ ዐቅማችን ላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትሩዶ ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል። በውይይታቸውም የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በድጋሚ የቻይናው ኮሚዩኒስት ፓርቲ ዋና ፀሀፊ ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ ያልዎት መልዕክት አስተላለፉ።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው የእርሳቸው በድጋሚ…