አዲስ አበባ “በትምህርት ቤቶች የምገባ ፕሮግራም” ከ133 ከተሞች ጋር ተወዳድራ አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ "በትምህርት ቤቶች የምገባ ፕሮግራም" ምርጥ ተሞክሮ በ8ኛው የሚላን የከተማ ምግብ ፖሊስ ስምምነት ግሎባል ፎረም ዘላቂ አመጋገብ እና ሥነ ምግብ ዘርፍ አሸንፋለች፡፡
አዲስ አበባ ይህንን ሽልማት ያሸነፈችው በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ133…