የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተሰጥኦ ማበልጸጊያ ትምህርት ቤትን መርቀው ከፈቱ Melaku Gedif Oct 20, 2022 0 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተሰጥኦ ማበልጸጊያ ትምህርት ቤትን መርቀው ከፈቱ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቡራዩ ከተማ የተገነባውን የተሰጥኦ ማበልጸጊያ ትምህርት ቤት መርቀው ከፍተዋል። የተሰጥኦ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን መንግስት በአፍሪካ ህብረት በኩል በሚካሄደው የሰላም ንግግር ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ መሆኑን አስታወቁ Melaku Gedif Oct 20, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በአፍሪካ ህብረት በኩል በሚካሄደው የሰላም ንግግር ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታወቁ። አምባሳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና 24ኛው የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 24ኛው የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ በሐዋሳ ከተማ ተካሄደ፡፡ በጉባኤው የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፣ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ የጤና ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ የዓለም ጤና ድርጅት ባለሙያዎች እና በየደረጃው ያሉ የክልል የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Oct 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይታቸው በሰሜን ኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ መምክራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ከአሸባሪው ቡድን ነጻ በወጡ አካባቢዎች ሰብዓዊ እርዳታ በተሣለጠ መንገድ እንዲደርስ በቂ ዝግጅት ተደርጓል – ለሰብዓዊ ድጋፍ… ዮሐንስ ደርበው Oct 19, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከአሸባሪው ህወሓት ነጻ በወጡ አካባቢዎች ሰብዓዊ እርዳታ በተሣለጠ መንገድ እንዲደርስ በቂ ዝግጅት መደረጉን ለሰብዓዊ ድጋፍ የተዋቀረው ኮሚቴ አስታወቀ። የሰብአዊ ርዳታ አቅርቦትን ለማሳለጥ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት፣ ከውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Oct 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ፣ በጦርነትና በድርቅ የተጎዱ አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት፣ በእነዚህ አካባቢዎች የሴቶችና ሕጻናት ሁኔታና የጸጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የመንግሥት የሰላም እጆች አይታጠፉም- አቶ አደም ፋራህ Mikias Ayele Oct 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የመንግሥት የሰላም እጆች መቼም ቢሆን እንደማይታጠፉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ ከሰሜኑ ጦርነት ጋር በተያያዘ ያለውን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት መንግሥት የሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስትሩ ዑመር ሁሴን ከፋኦ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Oct 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ዑመር ሁሴን እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም የምግብ ፎረም ጎን ለጎን ከዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ቁ ዶንግዩ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ አቶ ዑመር ለዋና ዳይሬክተሩ በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዩናይትድ ኪንግደም የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Oct 19, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓለም ባንክ እና ከአይኤምኤፍ ጉባኤ ጎን ለጎን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዩናይትድ ኪንግደም የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር በአሜሪካ ተወያዩ። በወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ውይይት መካሄዱን በአሜሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመከላከያ ሠራዊት ስር በሚገኙ የትግራይ ከተሞች ሰብዓዊ ድጋፉን ለማሳለጥ እየተሠራ ነው- መንግሥት ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እጅ በገቡ የትግራይ ከተሞች ሰብዓዊ ድጋፉን ለማሳለጥ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ አቅርቦት እና መሰረታዊ አገልግሎት ማስጀመርን…