Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የምዕራብ ዕዝ ከየትኛውም አቅጣጫ የሚቃጣን አደጋ በአስተማማኝ ሁኔታ መመከት የሚያስችል አቅም ገንብቷል – ሌተናል ጀኔራል መሰለ መሰረት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ ከየትኛውም አቅጣጫ የሚቃጣን አደጋ በአስተማማኝ ሁኔታ መመከት እና ማሸነፍ የሚያስችል አቅም መገንባቱን የዕዙ ዋና አዛዥና የአድዋ ሜዳይ ተሸላሚ ሌተናል ጀኔራል መሰለ መሰረት ገለጹ፡፡ ሌተናል ጀኔራል መሰለ ከምዕራብ ዕዝ የግዳጅ…

የአዲስ አበባን ሠላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ የሚያከናውነውን ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥል ግብረ ሃይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እና ዙሪያውን ሠላምና ፀጥታን ለማስጠበቅ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል የሚያከናውነውን ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ህብረተሰቡም ለፀጥታ አካላት የሚደርገውን ቀና ተባባሪነት አጠናክሮ እንዲቀጥል የጋራ ግብረ-ሃይሉ…

በዛምቢያ ሉሳካ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ኀብረት የሥራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛምቢያ መዲና ሉሳካ ሲካሄድ የነበረው የአፍሪካ ኀብረት የሥራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ…

በትግራይ ክልል በሚሊየን ለሚቆጠሩ ሰዎች የምግብ እህል ማቅረብ በመቻሉ  ሊያጋጥም የነበረ የረሃብ አደጋ መቀልበሱን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በትግራይ ክልል በሚሊየን ለሚቆጠሩ ሰዎች የምግብ እህል ማቅረብ በመቻሉ ሊያጋጥም ይችል የነበረን የረሃብ አደጋ መቀልበሱን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ገለፀ። የድርጅቱ የኢትዮጵያ ቢሮው የሰሜን ኢትዮጵያ ዳይሬክተር አድሪያን ቫን ደር…

የክልልነት ጥያቄዎችን የአመጽና የሁከት መነሻ ለማድረግ በሚሞክሩ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የፌዴራል የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልልነት ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ ምላሽ እንዲያገኙ ከመንቀሳቀስ ይልቅ ጉዳዩን የአመጽና የሁከት መነሻ ለማድረግ በሚሞክሩ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ፌዴራል የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስጠነቀቀ።   የፌዴራል…

ኢትዮጵያ እና ናሚቢያ  የዲፕሎማሲ እና የፖለቲካ ምክክር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ናሚቢያ እየተካሄደ ከሚገኘው የአፍሪካ ህብረት አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን የዲፕሎማሲ እና የፖለቲካ ምክክር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ…