ስፓርት ስለሺ ስህን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኖ ተመረጠ Mikias Ayele Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ስለሺ ስህን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኖ ተመረጠ። አትሌት ስለሽ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ባካሄደው 28ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ነው ለቀጣይ አራት አመት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉን በመተካት ፌዴሬሽኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ እና በምዕራብ ወለጋ ዞኖች ህዝባዊ ሰልፎች ተካሄዱ Mikias Ayele Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ እና በምዕራብ ወለጋ ዞኖች ህዝባዊ ሰልፎች ተካሄዱ። የሰልፉ ተሳታፊዎች ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ጠይቀዋል። ሰላምን ለማረጋገጥ ታጣቂዎች ወደ ካምፕ መግባታቸውን በማድነቅ፤ በጫካ የሚገኙ ታጣቂዎችም የቀረበውን የሰላም…
የዜና ቪዲዮዎች ኮሚሽኑ የባለድርሻ አካላት ምክክር መድረክ እያካሄደ ነው Mikias Ayele Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ ማሰባሰብ ስራ የባለድርሻ አካላት ምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በምክክር መድረኩ የተመረጡ የህብረተሰብ ወኪሎች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ የመንግስት ተወካዮች ፣…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት የሰጡት የጋራ መግለጫ Amare Asrat Dec 22, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=E011i0-3K1c
የሀገር ውስጥ ዜና ስኬቶችን ለማስጠበቅ ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ከሚያደርጉልን ሀገራት አንዷ ፈረንሳይ ናት – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Mikias Ayele Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተገኙ ስኬቶችን ለማስጠበቅ ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ከሚያደርጉልን ወዳጅ ሀገራት አንዷ ፈረንሳይ ናት ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ የኢትዮጵያና ፈረንሳይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ የሁቲ አማጺያን የሚሳዔል ማዕከል ላይ ጥቃት ፈጸመች Mikias Ayele Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በየመን በሚንቀሳቀሱት የሁቲ አማጺያን የሚሳዔል ማከማቻ፣ ማዘዣ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተነግሯል። የጥቃቱ ዓላማ አማጺያኑ በቀይ ባህር የመርከብ እንቅስቃሴ ላይ እያደረሱ ያለውን አሉታዊ ተጽዕኖ ለመቀነስ መሆኑ…
ስፓርት የፕሪሚየር ሊጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ Mikias Ayele Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዛሬ ምሽት ቀጥሎ ሲካሄድ አምስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ አመሻሽ 11 ሰዓት በሚደረጉ ጨዋታዎች የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ወደ ጉዲሰን ፓርክ ስታዲየም አምርቶ ከኤቨርተን ጋር ይጫወታል። እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ያስመዘገቡ ባለሀብቶች በጅማ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ስራ ሊጀምሩ ነዉ Mikias Ayele Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ያስመዘገቡ ባለሀብቶች በጅማ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በቡና እና በሻይ ቅጠል ምርት ስራ ሊጀምሩ ነዉ። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) እና የጅማ ዞን ዋና አስተዳደር…
ስፓርት ብሔራዊ ቡድኑ ከሱዳን አቻው ጋር የቻን ማጣሪያ ጨዋታውን ያደርጋል Mikias Ayele Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ ውድድር (ቻን) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል። የሁለቱ ቡድኖች የቻን የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 11 ሰዓት በሊቢያ ቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም ይደረጋል።…
ስፓርት አርሰናል ክሪስታል ፓላስን በማሸነፍ ነጥቡን ወደ 33 አሳደገ ዮሐንስ ደርበው Dec 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው አርሰናልን ያስተናገደው ክሪስታል ፓላስ 5 ለ 1 በሆነ ውጤት ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ የመድፈኞቹን ጎሎችን በ6ኛው እና 14ኛው ጄሱስ፣ በ38ኛው ሀቨርትዝ፣ በ60ኛው ማርቲኔሊ እንዲሁም በ84ኛው…