ዓለም ባንክ በሥራ ዕድል ፈጠራ ወጣቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ ድጋፉን እንደሚቀጥል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ባንክ በክኅሎት መር የሥራ ዕድል ፈጠራ አቅጣጫ መሰረት ወጣቶችንና ሴቶችን ተሳታፊና ተጠቃሚ ለማድረግ ስትራቴጂያዊ አጋርነቱን እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡
በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሱዳን ዳይሬክተር መሪየም ሳሊም ጋር…