Fana: At a Speed of Life!

በንጹህ መጠጥ ውኃ ተቋማት ላይ የሚደርስ ጉዳትን ለመቀነስ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተፈጥሮ አደጋ በንጹህ መጠጥ ውኃ ተቋማት ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ። በደቡብ ጎንደር ዞን የጎርፍ አደጋ ተጋላጭ በሆኑ ወረዳዎች የተጎዱ…

በፈንታሌ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ ከቀኑ 5 ሠዓት ከ20 ላይ በፈንታሌ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል፡፡ ከአሁን ቀደም የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰትበት በነበረው ፈንታሌ አካባቢ ዛሬም ክስተቱ መስተዋሉን በዩኒቨርሲቲው የጂኦ ፊዚክስ ሕዋ…

ፕሬዚዳንት ማክሮን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሥድስት ዓመታት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡…

የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን የገጠሩን የሕብረተሰብ ክፍል ተጠቃሚ አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል እየተተገበረ ያለው የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን የገጠሩን የሕብረተሰብ ክፍል ተጠቃሚ ማድረጉን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ የ2017 ዓ.ም የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን የንቅናቄ መድረክ…

ማንቼስተር ሲቲ ዛሬም ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስቶንቪላ በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘውን ማንቼስተር ሲቲን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ በቪላ ፓርክ በተደረገው ጨዋታ የነገሡት አስቶንቪላዎች÷ ጆን ዱራን በ16ኛው እንዲሁም ሞርጋን ሮጀርስ በ65ኛው ደቂቃ…

በ2024 ከሪሚታንስ ከፍተኛ ገቢ ያገኘች ቀዳሚ ሀገር – ሕንድ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንጆቹ 2024 በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ዜጎች ወደ ትውልድ ሀገራቸው በሚልኩት ገንዘብ (ሪሚታንስ) ሕንድ 129 ቢሊየን ዶላር በማግኘት ቀዳሚ መሆኗን ዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡ በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ ዜጎቿ ከፍተኛ ገቢ በማግኘት የምትታወቀው ሕንድ…

ኢትዮጵያ በ19 የታዳሽ ኃይል ማመንጫዎች ኤሌክትሪክ እያመረተች ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግንባታቸው ሳይጠናቀቁ በተተከሉ ተርባይኖች ኃይል ማመንጨት የጀመሩትን የሕዳሴ ግድብና የአይሻ 2 የንፋስ ኃይል ማመንጫዎች ጨምሮ 19 ማመንጫ ጣቢያዎች በሥራ ላይ እንደሚገኙ ተመላከተ፡፡ እነሱም ቆቃ፣ አዋሽ II፣ አዋሽ III፣ ፊንጫ፣ መልካ…

አየር መንገዱ ባለ 8 ወለል ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ ሕንጻ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ22 ሚሊየን ዶላር ወጪ ለበረራ ባለሙያዎች የተገነባውን ባለ 8 ወለል ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ ሕንጻ አስመርቋል፡፡ በ1 ዓመት ከአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ተገንብቶ ለምረቃ የበቃው የመኪና ማቆሚያው በ48 ሺህ ስኩዌር…