Fana: At a Speed of Life!

በዓባይ ወንዝ ላይ የተገነባው 120 ሜትር ተንጠልጣይ ድልድይ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጎጃም ዞን ባሕርዳር ዙሪያ ወረዳ ሞሽ ቀበሌ በዓባይ ወንዝ ላይ የተገነባው 120 ሜትር ተንጠልጣይ ድልድይ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል። የድልድዩ መገንባት በክረምት ወቅት በአካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ ይደርስ የነበረን ሰብዓዊና…

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ7ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል አዳማ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የመቻልን የማሸነፊያ ግቦች ጳውሎስ መርጊያና በረከት ደስታ ከመረብ አሳርፈዋል። ይህን…

የኪነት ባለሙያዋን በውጭ ሀገር ለወሲብ ብዝበዛ ያጋለጡ ተከሳሾች በ13 እና በ16 ዓመት እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙዚቃ ተወዛዋዥ የሆነችውን ግለሰብን በህገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር በመላክ ለወሲብ ብዝበዛ አጋልጠዋል የተባሉት ተከሳሾች በ13 እና በ16 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 13ኛ ወንጀል ችሎት ወሰነ።…

ጀርመን ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የጀመረችውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከጀርመን የምግብና እርሻ ሚኒስትር ቼም አዝደሚር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ በግብርና ዘርፍ በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች እንዲሁም በአውሮፓ ህብረት የደን ጥበቃ አዋጅ ዙሪያ…

የአዕምሯዊ ንብረት ሳምንት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገራዊ የአዕምሯዊ ንብረት ሳምንት እየተከበረ ነው፡፡ ሁነቱ የዓለም አቀፍ የአእምሯዊ ንብረት ድርጅት ከኢትዮጵያ መንግስትና ከጃፓን የፈጠራ ባለቤት ማረጋገጫ ቢሮ እንዲሁም የኢትዮጵያ የአዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው።…

ኢትዮጵያ ለሀገራት ዘላቂ ሠላም ዋጋ ከፍላለች – ብ/ጀ ፖውል ንጂማ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ዔፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለቀጣናዊ ሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ ዋጋ መክፈሏን የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀነራል ፖውል ንጂማ ገለጹ፡፡ ከአኅጉራዊና ቀጣናዊ የሰላም ማስከበር ጥምረት ኃይልና ተቋማት ጋር ሆና ሀገራት ጸንተው እንዲቀጥሉና…

የኢትዮጵያን የሃይማኖት መከባበርና አብሮነት የሚያሳይ የስዕል ኤግዚቢሽን ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፉ የሃይማኖት ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያን የሃይማኖት መከባበርና አብሮነት የሚያሳይ የስዕል ኤግዚቢሽን ተከፈተ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ከሚገኘው ከመሐመድ ቢን ዛይድ ፎር ሁማኒቲ ዩኒቨርሲቲ ጋር…

በአማራ ክልል ያለውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልድያ ከተማ ''ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም'' በሚል መሪ ሃሳብ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል፡፡ በኮንፈረንሱ ከወልድያ ከተማና ከሰሜን ወሎ ዞን የመንግሥት ሠራተኞችና የቡድን የሥራ መሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት…

በአማራ ክልል የንፁህ መጠጥ ውሃ ሽፋን ወደ 75 በመቶ ማደጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፈው በጀት ዓመት የ73 በመቶ የነበረውን የንፁህ መጠጥ ውሃ ሽፋን ወደ 75 በመቶ ማሳደጉን የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ጥላሁን ሽመልስ÷ በ2016 በጀት ዓመት 900 የሚሆኑ የውሀ ተቋማት…

በህንድ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ36 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ኡታራክሃንድ ግዛት በደረሰ የትራፊክ አደጋ ቢያንስ 36 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ፡፡ በሰሜናዊ ኡታራክሃንድ ግዛት 44 ሰዎች አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተገልብጦ ወደ ገደል በመግባቱ በርካቶች ሲቆስሉ 36 ሰዎች…