ስፓርት አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Melaku Gedif Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በተጫዋችነትና አሰልጣኝነት ለረጅም ዓመታት ያገለገለው አስራት ሃይሌ (ጎራዴው) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ማረፉ ተሰምቷል። አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ ውጣ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ልዑክ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ገንዘብ ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያየ Mikias Ayele Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ሞሊ ፊ እና ከአሜሪካ ገንዘብ ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ብረንት ኒማን ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ25 ቢሊየን ብር በላይ የግብር ታክስ ጉዳት በማድረስ የተከሰሰው በረከት አለኸኝ ጥፋተኛ ተባለ Feven Bishaw Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ25 ቢሊየን ብር በላይ የግብር ታክስ ጉዳት አድርሷል ተብሎ ክስ የቀረበበት በረከት አለኸኝ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈበት። የፍትህ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮያ ልዑክ በግሎባል ሉዓላዊ የዕዳ ድርድር መድረክ ላይ ተሳተፈ Mikias Ayele Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑክ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ባዘጋጀው የግሎባል ሉዓላዊ የዕዳ ድርድር መድረክ ላይ ተሳተፈ፡፡ የ ‘አይ ኤም ኤፍ’ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጄቫ፣ የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጄይ ባንጋ እና…
ቢዝነስ የማሌዥያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ እንፈልጋለን አሉ ዮሐንስ ደርበው Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሌዥያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች በመሳተፍ ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልጉ አስታወቁ፡፡ ወደ ማሌዥያ ለሥራ ጉብኝት ያቀናው የኢትዮጵያ ልዑክ በሀገሪቱ ከሚገኙ የቢዝነስ ማሕበረሰብ አባላት ጋር መክሯል፡፡ በዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቻይና ግንኙነታቸውን በማጎልበት ለጋራ ተጠቃሚነት ሊሠሩ ይገባል – ተመራማሪዎች ዮሐንስ ደርበው Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና ታሪካዊ ግንኙነታቸውን በይበልጥ በማጠናከር ለጋራ ተጠቃሚነት ሊሠሩ እንደሚገባ የአፍሪካ ቻይና ጥናት ተመራማሪዎች አመላከቱ፡፡ የኢትዮጵያና ቻይና ግንኙነት በአክሱም ሥረወ-መንግሥት መጀመሩን እና ከ2 ሺህ ዓመታት በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሲቪል ሰርቫንቱ እንግልትን የሚያስቀር አገልግሎት ማቅረብ እንሚጠበቅበት ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲቪል ሰርቫንቱ የሕዝብ እንግልትን የሚያስቀር ምቹ አገልግሎት የማቅረብ ኃላፊነት እንዳለበት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው አስገነዘቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በተገኙበት የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ መስጠቱን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የይቅርታና ምኅረት ቦርድ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ በፍትሕ ሚኒስቴር የይቅርታና ምኅረት ቦርድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ተወካይ ዐቃቤ ሕግ ወይኒ ገብረሚካኤል በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና በብሪክስ ጉባዔ ኢትዮጵያ ያነሳቻቸው ጉዳዮች ተቀባይነት አግኝተዋል – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን Feven Bishaw Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ16ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባዔ ኢትዮጵያ ያነሳቻቸው አብዛኞቹ ጉዳዮች ተቀባይነት ያገኙ ነበሩ ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ፡፡ በሩሲያ ካዛን የብሪክስ ጉባዔ የተወያየባቸው ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ ትልቅ የፋይናንስ ዕድል የሚፈጥር ነው – ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) Mikias Ayele Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ ትልቅ የፋይናንስ ዕድል የሚፈጥር ነው ሲሉ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) ገለፁ፡፡ በሩሲያ ካዛን ከተማ በተካሄደው 16ኛው የብሪክስ ጉባኤ የኢትዮጵያ ልዑክ ያደረገው ቆይታ አስመልክቶ ማብራሪያ…