Fana: At a Speed of Life!

የትራንስፖርት ስምሪትና የነዳጅ ድጎማን በማጭበርበር ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የስምሪት ሃላፊዎችና የትራንስፖርት ማህበራት አመራሮች ዋስትና እንዲታገድ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ስምሪት እና የነዳጅ ድጎማን በማጭበርበር ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የስምሪት ሃላፊዎችና የትራንስፖርት ማህበራት አመራሮች ዋስትና እንዲታገድ ተጠየቀ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በዛሬ ቀጠሮው በአዲስ…

አትሌት ሲሳይ ለማ በቦስተን ማራቶን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ቦስተን ማራቶን አትሌት ሲሳይ ለማ አሸንፏል፡፡ አትሌት ሲሳይ ርቀቱን 2 ሰዓት 6 ደቂቃ ከ17 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ያሸነፈው፡፡ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት መሃመድ ኢሳ ደግሞ ውድድሩን ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ…

ኢትዮ ቴሌኮም “ቴሌ ብር ኢንጌጅ” የተሰኘ አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ተጨማሪ ተግባራትን በቴሌብር ሱፐርአፕ መከወን የሚያስችል “ቴሌ ብር ኢንጌጅ” የተሰኘ አገልግሎት አስጀምሯል። አገልግሎቱ ያለ ኢንተርኔት ክፍያ በደንበኞች መካከል መረጃዎችን መለዋወጥ ፣ ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ክፍያዎችን መፈጸም እና…

በሐረሪ ክልል የሸዋል ዒድ በዓልን ለማክበር ዝግጅቱ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል "ሸዋል ዒድ ለህብረ ብሔራዊ አንድነታችንና ለቱሪዝም እድገታችን" በሚል መሪ ሃሳብ ከነገ ጀምሮ ለሚከበረው የሸዋል ዒድ በዓል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ቅርስ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ተወለዳ አብዶሽ…

በክልሉ የአርብቶ አደሩን ህይወት ለመቀየር የሚያስችሉ ተግባራት ትኩረት ተሰጥቷቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአርብቶ አደሩን ህይወትና አኗኗር ለማሻሻል የተጀመረው ተግባር በትኩረት እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የክልሉ አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ በቆላማ አካባቢ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት…

ከ10 ነጥብ 35 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድ ጥገና ሥራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በ10 ቢሊየን 356 ሚሊየን 19 ሺህ 307 ብር የወቅታዊና መደበኛ የመንገድ ጥገና ሥራ መከናወኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ ለጥገና ሥራው አገልግሎት ላይ ዋለው ገንዘብም ከተለያዩ የገቢ ምንጮች…

ዩኤስኤአይዲ ለኢትዮጵያ የ60 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅ (ዩኤስኤአይዲ) ለኢትዮጵያ የ60 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርጓል፡፡   ድጋፉ “ፊድ ዘ ፊውቸር ኢትዮጵያ ሃይላንድስ” ለተሰኘ የመቋቋሚያ ፕሮግራም እንደሚውል ተመላክቷል።  …

ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ምክትል ኮሚሽነር ዕጩ ጥቆማ መቀበል ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረተሰቡ ከዛሬ ጀምሮ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የሴቶችና ሕፃናት ሰብዓዊ መብት ምክትል ኮሚሽነር እጩ መጠቆም እንደሚችል ተገለጸ። ኮሚሽኑ የሴቶችና ሕፃናት ምክትል ኮሚሽነር ሥራ መልቀቃቸውን ተከትሎ ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተወጣጡና…

ለሞዛምቢክ የቡና ዘርፍ ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሞዛምቢክ ለመጡ 12 የቡና ዘርፍ ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የቡና ማሰልጠኛ ማዕከል ሁለተኛ ዙር ስልጠና መስጠት ተጀመረ፡፡ ሰልጣኞቹ ቀደም ሲል በባሬስታ፣ በቅምሻ እና በቡና መቁላት ዘርፎች የሰለጠኑ ሲሆን÷ በዚህኛው ዙርም…

በኢራንና በእስራኤል መካከል የተፈጠረው ውጥረት የነዳጅ ዋጋ ላይ ተጽዕኖ አለማሳረፉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራንና በእስራኤል መካከል የተፈጠረው ውጥረት በዓለም የነዳጅ ዋጋ ላይ ተጽዕኖ ባለማሳረፉ በእስያ ሀገራት የነዳጅ ዋጋ መቀነሱ ተገለፀ፡፡ ዓለም ዓቀፉ የነዳጅ ዋጋ ተመን አውጭ የሆነው ብረንት ኦይል እንዳስታወቀው÷ የነዳጅ ዋጋ ከወትሮው የዋጋ…