Fana: At a Speed of Life!

ጄኔራል አበባው የጽንፈኛ ሃይሎችን አመራሮች የመመንጠሩ ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑን ሸኔ እና የጽንፈኛውን ሃይል አከርካሪ በመስበር በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር እና ሰሜን ሸዋ ዞን አንጻራዊ ሰላም ማስፈን ተችሏል ሲሉ የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡ ጄኔራል…

ተመድ ኢራንና እስራኤል ከግጭት እንዲታቀቡ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ኢራን እና እስራኤል ወደ ጦርነት ሊገቡ ይችላሉ በሚል ስጋት እራሳቸውን እንዲቆጣጠሩ ጠይቋል፡፡ የተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ትናንት ባካሄዱት አስቸኳይ ስብሰባ ያለፉትን ሁለት ሳምንታት የአየር…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በንግድ ሥርዓቱ ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድ ሥርዓቱ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ አቶ እንዳሻው ጣሰው ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ ጋር ባደረጉት…

የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን አመራሮች የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና የስራ እንቅስቃሴን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን አመራሮች የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴን መጎብኘታቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ። የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን በኮርፖሬሽኑ በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች አተገባበርና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ትኩረት…

ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት የምክክር ጉባኤ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት የምክክር ጉባኤ በአዲስ አባባ መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው የሃይማኖት መሪዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ አምባሳደሮች፣ የአፍሪካና የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተወካዮች ተገኝተዋል።…

አቶ እንዳሻው ጣሰው የሕዝብ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሠራ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ የሕዝብ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ እና የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በትኩረት እንደሚሠራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 393 ሚሊየን ችግኝ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቀጣዩ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ393 ሚሊየን በላይ ችግኝ የማዘጋጀት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ዓለምይረጋ ወልደስላሴ እንደገለጹት÷ ለ2016 ዓ.ም የአረንጓዴ…

አምባሳደር አስማማው ቀለሙ(ዶ/ር) ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ከ1956 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና ደኅንነት በማስጠበቅ በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ሰፊ አበርክቶት ሲያደርጉ የቆዩት አምባሳደር አስማማው ቀለሙ(ዶ/ር) በተወለዱ በ84 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። አስማማው ቀለሙ(ዶ/ር)…

የሰንበት ገበያን በማስፋት የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት የተጀመሩ አበረታች ሥራዎች ይጠናከራሉ-አቶ ገብረመስቀል ጫላ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰንበት ገበያን በማስፋት የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት የተጀመሩ አበረታች ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ገለጹ። ሚኒስትሩን ጨምሮ ሌሎች የክልልና የዞኑ የሥራ ኃላፊዎች…

ወደ 3 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ 250 ጤና ኬላዎችን ወደ ሁለተኛ ትውልድ አሳድገናል- ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ 3 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ 250 ጤና ኬላዎችን ወደ ሁለተኛ ትውልድ አሳድገናል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመለስ አብዲሳ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ በጤና ተቋማት አቅርቦትና ጥራት ላይ እየተሰራ ባለው…