Fana: At a Speed of Life!

1 ሺህ 71 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስት ዙር በተከናወነ በሳውዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን የመመለስ ሥራ 1 ሺህ 71 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ በዛሬው ዕለት ወደ ሀገር የተመለሱት 1 ሺህ 71 ዜጎች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ ፥ ዘጠኙ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት…

የፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ንቅናቄ በደሴ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ንቅናቄ በደሴ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመጪው ሐምሌ ወር የሚካሄደውን የፓሪስ ኦሎምፒክ ምክንያት በማድረግ ሀገራዊ የኦሎምፒክ ችቦ ማብራት ንቅናቄ መጀመሩ ይታወቃል። ዛሬ በደሴ ከተማ በተደረገው ችቦ ማብራትና…

በአምላክ ቢያድግልኝ የ4ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድርን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ድምጻዊ በአምላክ ቢያድግልኝ የ4ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር አሸናፊ ሆኗል፡፡ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 4ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፋና ላምሮት የድምጻውያን ውድድር ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ በፍጻሜ…

በጋምቤላ ክልል ከጸጥታ መደፍረስ ጋር በተያያዘ 14 አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ተከስቶ ከነበረው የጸጥታ መደፍረስ ጋር በተያያዘ 14 አመራሮችና አንድ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ኡሞድ ኡሞድ እንዳሉት ፥ በቁጥጥር ስር የዋሉት አመራሮች በጆር እና በኢታንግ…

569 የሸኔ አባላት እጃቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን 569 የሽብር ቡድኑ ሸኔ አባላት መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው እጃቸውን ሰጡ፡፡ የሽብር ቡድኑ አባላት በሕዝብ ላይ ሲያደርሱት በነበረው ዘርፈ ብዙ በደል ተጸጽተው በሰላም እጃቸውን መስጠታቸውን ተናግረዋል፡፡…

በዶዶላ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ15 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአስራ አምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በዞኑ ፖሊስ መምሪያ የትራፊክ አደጋ መከላከልና ቁጥጥር ዘርፍ ሃላፊ ኮማንደር ከማል አማን÷ የትራፊክ አደጋው በጥንቃቄ ጉድለት ምክንያት መከሰቱን…

ፋና ላምሮት ሀገር አቀፍ የኪነ-ጥበብና የባህል ፌስቲቫል ማቀጣጠያ ሻማ በሚሆንበት አግባብ ላይ በትኩረት ይሰራል – አቶ አድማሱ ዳምጠው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ላምሮት ሀገር አቀፍ የኪነ ጥበብ እና የባህል ፌስቲቫል ማቀጣጠያ ሻማ በሚሆንበት አግባብ ላይ በትኩረት ይሰራል ሲሉ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈጸሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው ገለጹ፡፡ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 4ኛው የአሸናፊዎች…

ያዲያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች አምራች ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ የተለያዩ ዓይነት የሁለት እግር ተሽከርካሪዎችና ስኩተሮች አምራች ያዲያ ዓለም አቀፍ የቻይና ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልግ ገለጸ። የኮርፖሬሽኑ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንና ማርኬቲንግ ዘርፍ ምክትል ሥራ…

ከ235 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ235 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዚያ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 169 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የገቢ እና 66 ሚሊየን ብር…

ለለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ የሚያገለግሉ ከባድ ማሽነሪዎች ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ቤት እየተጫኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ የሚያገለግሉ ከባድ ማሽነሪዎች ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ቤት እየተጫኑ መሆኑን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ (ኢባትሎ) አስታወቀ። ማሽነሪዎቹ በሐረር መርከብ ተጭነው ጅቡቲ ወደብ መራገፋቸውን ያስታወሰው…